ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
የሞ ኢብራሂም የ5 ሚ. ዶላር ሽልማት፣ ብቁ መሪ በመታጣቱ ለ5 አመታት አልተሰጠም የላቀ የአመራር ብቃት ላሳዩ ውጤታማ የአፍሪካ አገራት የቀድሞ መሪዎች በየአመቱ የ5 ሚሊዮን ዶላር ሽልማት የሚያበረክተው ታዋቂው ሞ ኢብራሂም ፋውንዴሽን፤ ዘንድሮም እንደ አምናው ሁሉ ለሽልማት የሚመጥንና መስፈርቱን የሚያሟላ መሪ…
Rate this item
(0 votes)
በየቀኑ ዩቲዩብ ላይ የሚጫኑ ቪዲዮዎች ርዝማኔ 65 አመታት ያህል ነው በታዋቂው ድረገጽ ዩቲዩብ አማካይነት ለእይታ የቀረቡ የተለያየ አይነት ይዘት ያላቸው ቪዲዮዎች በአንድ ቀን ውስጥ ብቻ ከ 1 ቢሊዮን ሰዓታት በላይ በአለም ዙሪያ በሚገኙ የድረገጹ ተጠቃሚዎች እንደሚታዩ ተዘገበ፡፡ በዩቲዩብ የሚታዩ ቪዲዮዎች…
Rate this item
(0 votes)
 ኦባማ እና ሚሼል አዳዲስ መጽሃፍትን ለማሳተም ከ65 ሚ. ዶላር በላይ ይከፈላቸዋል የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦማባ በዘንድሮው የፈረንሳይ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እንዲወዳደሩ የሚጠይቅ የድጋፍ ፊርማ የማሰባሰብ ዘመቻ በድረገጽ አማካይነት መጀመሩንና እስካሁን ድረስም ከ42 ሺህ በላይ ሰዎች ሃሳቡን በመደገፍ ፊርማቸውን ማስፈራቸውን ሮይተርስ…
Rate this item
(0 votes)
የፓኪስታን አለማቀፍ አየር መንገድ ባለፈው ጥር ወር ላይ ከካራቺ ወደ ሳኡዲ አረቢያዋ ከተማ መዲና ባደረገው በረራ፣ መጫን ከሚገባው የመንገደኛ ቁጥር በላይ 7 ትርፍ መንገደኛ መጫኑን እንዳመነ ኒውስ 18 ድረ-ገጽ ዘግቧል፡፡ የአየር መንገዱ ሰራተኞች ጥር 20 ቀን በረራውን ባደረገውና 409 ሰዎችን…
Rate this item
(8 votes)
የአዘርባጃኑ ፕሬዚዳንት ኢሃም አሊየቭ የትዳር አጋራቸውን መህሪባንን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት አድርገው መሾማቸውን ባለፈው ማክሰኞ በይፋ ማስታወቃቸውን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡ ፕሬዚዳንቱ የ52 አመት ዕድሜ ያላቸውን ባለቤታቸውን በአገሪቱ የስልጣን እርከን ሁለተኛ ደረጃን በሚይዘውና ባለፈው መስከረም ወር ላይ በጸደቀው አዲሱ የተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንትነት…
Rate this item
(1 Vote)
ደቡብ ኮርያ በሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ፍጥነት ከአለማችን አገራት የመጀመሪያውን ደረጃ መያዟን ኦፕንሲግናል የተባለው የቴሌኮም መረጃ ተቋም ሰሞኑን ያወጣውን የጥናት ውጤት ጠቅሶ ሲቢሲ ኒውስ ዘግቧል። ተቋሙ በ87 የአለማችን የተለያዩ አገራት የ2016 የፈረንጆች አመት የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ፍጥነት ዙሪያ ባደረገው ጥናት፣ ከአለም…
Page 3 of 68