ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 አዲስ አበባ ከ209 የአለማችን ከተሞች 171ኛ ደረጃን ይዛለች ባለፈው አመት ከአለማችን ከተሞች ለኑሮ እጅግ ውድ በመሆን ቀዳሚነቱን ይዛ የነበረችው ሆንግ ኮንግ ዘንድሮም በአንደኛ ደረጃ ላይ መቀመጧን የዘገበው ዘ ኢንዲፔንደንት፤ መዲናችን አዲስ አበባ ከአለማችን 209 ከተሞች በኑሮ ውድነት 171ኛ ደረጃን መያዟን…
Rate this item
(0 votes)
በፋብሪካዎችና በኢንዱስትሪዎች ውስጥ የሰዎችን ቦታ እየተኩ የሚሰሩ ሮቦቶች ቁጥር እየተበራከተ እንደሚገኝና ሮቦቶች በመጪዎቹ 10 አመታት ጊዜ ውስጥ በመላው አለም 20 ሚሊዮን ያህል ሰዎች የስራ መደብ በመውሰድ ከስራ ያፈናቅላሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ኦክስፎርድ ኢኮኖሚክስ የተባለው ተቋም ያወጣውን ሪፖርት ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣…
Rate this item
(0 votes)
ካለፈው ሳምንት አንስቶ በህንድ ምስራቃዊ ግዛት አካባቢ የተከሰተውና እየተባባሰ የመጣው እጅግ ከፍተኛ ሙቀት እስካለፈው ረቡዕ ድረስ 180 ሰዎችን ለሞት መዳረጉ ተዘግቧል፡፡ባሂር በተባለችው የአገሪቱ ግዛት የተከሰተውና ከዚህ በፊት ታይቶ ለማይታወቅ የተራዘመ ጊዜ የቆየው 113 ዲግሪ ፋራናይት የሚደርስ ሃይለኛ ሙቀት፣ በርካታ ሰዎችን…
Rate this item
(2 votes)
በመላው አለም ጦርነትንና የእርስ በእርስ ግጭትን ጨምሮ በተለያዩ ምክንያቶች ሳቢያ የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር ባለፈው የፈረንጆች አመት 2018 መጨረሻ ላይ 71 ሚሊዮን ያህል መድረሱንና አመቱ ከሁለተኛው የአለም ጦርነት ወዲህ ከፍተኛው የተፈናቃዮች ቁጥር የተመዘገበበት መሆኑን ተመድ አስታውቋል፡፡የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን…
Rate this item
(0 votes)
አውሮፕላኖች ከአብራሪዎች ቁጥጥር ውጭ እየሆኑ በመከስከስ በርካታ መንገደኞችን ለህልፈተ ህይወት በሚዳርጉበትና የአቪየሽን ኢንዱስትሪ በደህንነት ስጋት ውስጥ በወደቀበት በዚህ አደገኛ ወቅት ላይ፣ ታዋቂው የአውሮፕላን አምራች ኩባንያ ኤርባስ፤ ያለአብራሪ የሚንቀሳቀሱ አውሮፕላኖችን ላመርት ነው ማለቱ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው፡፡ኤርባስ ኩባንያ ያለምንም አብራሪ በቴክኖሎጂ ብቻ…
Rate this item
(0 votes)
የተሻለ እድገት ያላቸው አገራት ክትባትን በተመለከተ ያላቸው በጎ አመለካከት ከድሃ አገራት ጋር ሲነጻጸር ዝቅ ያለ እንደሆነ ዌልካም የተባለ አንድ የጥናት ተቋም ባለፈው ሰኞ ይፋ ያደረገው አለማቀፍ ጥናት አመልክቷል፡፡በ144 የአለማችን አገራት ውስጥ በሚገኙ ከ140 ሺህ በላይ ሰዎች ላይ የተሰራውን ጥናት ጠቅሶ…