ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(6 votes)
በጀብደኛ ፊልሞቹ ሺህዎችን ሲረፈርፍና አፈር ከድሜ ሲያስግጥ የኖረው አሜሪካዊው የፊልም ተዋናይና የቀድሞ የካሊፎርኒያ ገዢ አርኖልድ ሽዋዚንገር ሰሞኑን ደቡብ አፍሪካ ውስጥ በአንድ ጎረምሳ የድብደባ ጥቃት እንደደረሰበት ተዘግቧል፡፡በደቡብ አፍሪካ በተዘጋጀው አርኖልድ አፍሪካ የተሰኘ የስፖርት ፌስቲቫል ላይ ታድሞ በነበረበት ወቅት በአንድ ግለሰብ ከጀርባው…
Rate this item
(0 votes)
ናይጀሪያዊው ቢሊየነር አሊኮ ዳንጎቴ ንግድን፣ በጎ አድራጎትንና ስነጥበብን ወደተሻለ ደረጃ ያሸጋገሩ ናቸው በሚል ከፎርቹን መጽሄት የአመቱ 50 የአለማችን ታላላቅ መሪዎች አንዱ በመሆን ተመርጠዋል፡፡የአፍሪካ ቁጥር አንድ ባለጸጋው ኢሊኮ ዳንጎቴ፣ በፎርቹን መጽሄት የ2019 የአለማችን 50 ታላላቅ መሪዎች ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ ብቸኛው አፍሪካዊ…
Rate this item
(1 Vote)
በተለያዩ የአለማችን አገራት ውስጥ የሚገኙ ኤምባሲዎቹን ለማስተዳደር ከፍተኛ የበጀት እጥረት ያጋጠመው የደቡብ ሱዳን መንግስት፣ ወጪውን ለመቀነስ በማሰብ፣ 39 ኤምባሲዎቹን ለመዝጋት ማቀዱን ሱዳን ትሪቢዩን ዘግቧል፡፡የአገሪቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማዌን ማኮልን ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፤ መንግስት በተለያዩ አገራት የሚገኙ ኤምባሲዎቹን ወጪ…
Rate this item
(0 votes)
 ወታደራዊው መንግስት በ3 አመት ስልጣን ሊያስረክብ ተስማማ በህዝባዊ ተቃውሞ ከስልጣናቸው የወረዱት የሱዳኑ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኦማር አልበሽር፣ ተቃዋሚዎችን ገድለዋል በሚል ክስ የተመሰረተባቸው ሲሆን ወታደራዊው መንግስት በ3 አመታት ጊዜ ውስጥ ስልጣኑን ለማስረከብ ከተቃዋሚዎች ጋር መስማማቱም ተዘግቧል፡፡ፕሬዚዳንት አልበሽር በስልጣን ላይ በነበሩባቸው ጊዜያት በተቀሰቀሱባቸው…
Rate this item
(0 votes)
 ዌልዝ ኤክስ የተባለው የጥናት ተቋም በፈረንጆች አመት 2019 በርካታ ቁጥር ያላቸው ቢሊየነሮች የሚገኙባቸውን የአለማችን አገራትና ከተሞች ደረጃ ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ ከአገራት አሜሪካ ከከተሞች ሳን ፍራንሲስኮ ቀዳሚነቱን ይዘዋል፡፡ተቋሙ ከሰሞኑ ይፋ ባደረገው አመታዊ ሪፖርት እንዳለው፤ 705 ቢሊየነሮች የሚገኙባት አሜሪካ ከአለማችን አገራት በርካታ…
Rate this item
(0 votes)
 - ለቻይናና ለዱባይ ከተሸጡት ዝሆኖች 2.7 ሚሊዮን ዶላር ተገኝቷል - የኤሌክትሪክ ሃይል እጥረት በመባባሱ ሚኒስትሩ ከስራ ተባርረዋል ከፍተኛ የዶላር እጥረት ያጋጠመው የዚምባቡዌ መንግስት ችግሩን በመጠኑም ቢሆን ለመቅረፍ በማሰብ 98 ዝሆኖችን ለቻይናና ለዱባይ በመሸጥ 2.7 ሚሊዮን ዶላር ማግኘቱን ሲኤንኤን ዘግቧል፡፡ባለፈው የፈረንጆች…