ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 90 በመቶ የጋና የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ፈተና አላለፉም በአገረ ጀርመን ከ6 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ሰዎች በአገሪቱ ብሄራዊ ቋንቋ ማንበብና መጻፍ እንደማይችሉ ዴች ዌሌ ዘግቧል፡፡ባለፈው ማክሰኞ ይፋ የተደረገውን አገር አቀፍ የትምህርት ሁኔታ ጥናት ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ በአገሪቱ የሚኖሩ 6.2 ሚሊዮን ሰዎች ጀርመንኛን…
Rate this item
(0 votes)
ፕሬዚዳንት አልበሽርን ከስልጣን አውርዶ መንበሩን የተቆናጠጠው ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግስት ስልጣኑን ለሲቪል መንግስት የሚያስረክብበትን ጊዜ ካላፋጠነ በመላው ሱዳን አዲስ የተቃውሞ ሰልፍ እንደሚጠሩ የአገሪቱ የተቃውሞ መሪዎች ማስጠንቀቃቸው ተዘግቧል፡፡አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ እንደዘገበው፤ ወታደራዊ መንግስቱ በአፋጣኝ ስልጣኑን የማያስረክብ ከሆነ አገሪቱን ወደ ከፋ እልቂት ሊያስገባ…
Rate this item
(1 Vote)
 የቀድሞው የአለማችን ኮከብ እግር ኳስ ተጫዋች፣ የላይቤሪያው ፕሬዚዳንት ጆርጅ ዊሃ፣ ከሁለት ሳምንታት በፊት በቢሮው ውስጥ ሁለት እባቦች መገኘታቸውን ተከትሎ፣ ወደ ቢሮው መግባት አቁሞ የነበረ ሲሆን ረቡዕ ዕለት ወደ ቢሮው መመለሱ ተዘግቧል፡፡ከሁለት ሳምንታት በፊት የፕሬዚዳንቱ ቢሮ በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ሁለት አደገኛ…
Rate this item
(0 votes)
 የቀድሞው የአለማችን ኮከብ እግር ኳስ ተጫዋች፣ የላይቤሪያው ፕሬዚዳንት ጆርጅ ዊሃ፣ ከሁለት ሳምንታት በፊት በቢሮው ውስጥ ሁለት እባቦች መገኘታቸውን ተከትሎ፣ ወደ ቢሮው መግባት አቁሞ የነበረ ሲሆን ረቡዕ ዕለት ወደ ቢሮው መመለሱ ተዘግቧል፡፡ከሁለት ሳምንታት በፊት የፕሬዚዳንቱ ቢሮ በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ሁለት አደገኛ…
Rate this item
(2 votes)
ባለፈው ሳምንት ብቻ በህንድ የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ፈተና ወስደው ማለፍ ያቃታቸው 22 ተማሪዎች ራሳቸውን ማጥፋታቸውን ሂንዱስታን ታይምስ ዘግቧል፡፡በባዮሎጂ ፈተና ጥሩ ውጤት ማምጣት ባለመቻሏ ባለፈው ቅዳሜ ራሷን በእሳት አቃጥላ የገደለችዋን አንዲት ህንዳዊት ጨምሮ በድምሩ 22 ተማሪዎች ራሳቸውን በመስቀልና በሌሎች መንገዶች ለሞት…
Rate this item
(0 votes)
የጸረ አፓርታይድ ታጋዩ የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ኔልሰን ማንዴላ፣ በእስር ቤት እያሉ የሳሉት ስዕል ኒው ዮርክ ውስጥ ለጨረታ ሊቀርብ መሆኑን የዘገበው ቢቢሲ፤ 90 ሺህ ዶላር ይሸጣል ተብሎ እንደሚጠበቅም ጠቁሟል፡፡ “ዘ ሴል ዶር” የተሰኘውና ማንዴላ ለ18 አመታት በቆዩበት የሮቢን ደሴት እስር…