ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 የአለማችን ቁጥር አንድ የሞባይል ስልኮች አምራች ኩባንያ ሳምሰንግ፣ በመጪው መጋቢት ወር በገበያ ላይ ያውለዋል ተብሎ የሚጠበቀው “ጋላክሲ ኤስ10” ስማርት ፎን 1ሺህ 400 የእንግሊዝ ፓውንድ የመሸጫ ዋጋ እንደተተመነለት ዘ ኢንዲፔንደንት ዘግቧል፡፡“ጋላክሲ ኤስ10” በተለያዩ 3 ቀለሞችና መጠኖች እንዲሁም በተለያየ የመሸጫ ዋጋ ለገበያ…
Rate this item
(0 votes)
 ዘንድሮ ለ91ኛ ጊዜ ለሚከናወነው ታላቁ የአለማችን የፊልም ሽልማት ኦስካር የታጩ ፊልሞች ዝርዝር ባለፈው ማክሰኞ ይፋ የተደረገ ሲሆን፣ “ሮማ” እና “ዘ ፌቨራይት” እያንዳንዳቸው ለ10 ጊዜ በመታጨት ቀዳሚነቱን ይዘዋል፡፡“ኤ ስታር ኢዝ ቦርን” እና “ቫይስ” እያንዳንዳቸው ለ8 ጊዜያት በመታጨት በሁለተኛነት ሲከተሉ፣ብዙ ሲባልለት የከረመውና…
Rate this item
(0 votes)
 አለማቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በዜጎች ላይ ኢ-ሰብዓዊ የወንጀል ድርጊቶችን ፈጽመዋል በሚል ክስ መስርቶባቸው የነበሩትን የቀድሞውን የአይቬሪኮስት ፕሬዚዳንት ሎራን ባግቦን በነጻ ማሰናበቱን አስታውቋል፡፡አለማቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት እ.ኤ.አ በ2010 በአይቬሪኮስት የተካሄደውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ተከትሎ፣ በአገሪቱ በተቀሰቀሰውና ለወራት በዘለቀው የእርስ በእርስ ግጭት በርካታ…
Rate this item
(0 votes)
ታዋቂዋ አሜሪካዊት የፖፕ ሙዚቃ አቀንቃኝ ሪሃና የቤተሰቡ ስያሜ የሆነውን ፌንቲ የሚል ቃል ለኩባንያው ስያሜነት በመጠቀምና የኩባንያው ባለድርሻ ወይም የስራ አጋር እንደሆንኩ በማስመሰል ዝናዬን ተጠቅሞ በስሜ በመነገድ ያልተገባ ጥቅም አግኝቷል በማለት በወላጅ አባቷ ሮቢን ፌንቲ ላይ ክስ መመስረቷ ተነግሯል፡፡ፌንቲ የሚለውን ቃል…
Rate this item
(0 votes)
 አለማቀፉ የብድር መጠን በከፍተኛ ሁኔታ በማደግ 244 ትሪሊዮን ዶላር መድረሱንና ይህም መጠን ከአጠቃላዩ አለማችን ኢኮኖሚ ከሶስት እጥፍ በላይ እንደሚበልጥ መነገሩን ብሉምበርግ ዘግቧል፡፡ኢንስቲቲዩት ኦፍ ኢንተርናሽናል ፋይናንስ የተባለው ተቋም ባለፈው ማክሰኞ ይፋ ያደረገውን አለማቀፍ ሪፖርት ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፤ በአለማቀፍ ደረጃ የብድር መጠን…
Rate this item
(0 votes)
በአዲሱ የፈረንጆች አመት 2019 የአለማችን ፈተናዎች ይሆናሉ ከተባሉት ዋነኛ ጉዳዮች መካከል ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር ተያያዥ ችግሮች ቀዳሚነቱን መያዛቸውንና እንደ ትራምፕ ያሉ ህዝበኛ መሪዎች መግነናቸውም አለማችንን እንደሚያሰጋት መነገሩን ሲኤንኤን ዘግቧል፡፡ሰሞኑን ይፋ የተደረገውን የአለም የኢኮኖሚ ፎረም አለማቀፍ የስጋት ሪፖርት ጠቅሶ ሲኤንኤን…