ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
በአለማችን የተለያዩ አገራት በድምሩ 150.8 ሚሊዮን ያህል ህጻናት በተመጣጠነ ምግብ እጥረት ሳቢያ የሚከሰት የመቀንጨር ችግር ተጠቂዎች መሆናቸውንና ተጨማሪ 50.5 ሚሊዮን ህጻናትም የሰውነት ክብደታቸው ከሚገባው በታች መሆኑን አንድ አለማቀፍ ሪፖርት አስታውቋል፡፡ከትናንት በስቲያ የወጣው አለማቀፍ የስነምግብ ሪፖርትን ጠቅሶ አልጀዚራ እንደዘገበው፤ የህጻናት መቀንጨር…
Rate this item
(2 votes)
 የህዝብ ብዛት ፈተና በሆነባትና ኢኮኖሚያዋ በማያወላዳው ሌሴቶ፤ ከፍተኛ ተከፋይ ከሆኑ ዜጎች መካከል የሚጠቀሱት የአገሪቱ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት፣ደመወዛቸው በእጥፍ እንዲጨመርላቸው ጥያቄ ማቅረባቸውን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል፡፡የስራ አጥነት ችግር 39 በመቶ ያህል በደረሰባት ሌሴቶ፣የፓርላማ አባላቱ የደመወዝ ጭማሬ እንዲደረግላቸው ጥያቄ ማቅረባቸውን…
Rate this item
(0 votes)
 ግዙፉ የአለማችን የኤሌክትሮኒክስ አምራች ኩባንያ የደቡብ ኮርያው ሳምሰንግ፤ “የጋላክሲ ስማርት ሞባይል ስልኮቼን የማመርትበትን ቴክኖሎጂ በህገወጥ መንገድ መንትፈው፣ ለቻይና ኩባንያዎች በመሸጥ፣ 13.8 ሚሊዮን ዶላር ያህል ገንዘብ አግኝተዋል” በሚል በ8 ሰራተኞቹና ፈጠራዎቹን ገዝተዋል በተባሉት ሁለት የቻይና ኩባንያዎች ላይ ክስ መስርቷል፡፡ኩባንያው ያወጣውን መግለጫ…
Rate this item
(0 votes)
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ተቋም ዩኔስኮ፤ የሬጌ ሙዚቃን በአለማቀፍ መድረክ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ለመፍጠር ባበረከተው አስተዋጽኦ በአለም ቅርስነት መዝግቦታል፡፡ሬጌ ኢፍትሃዊነትንና ጭቆናን የመሳሰሉ ጉዳዮችን ለመቃወምና ለውጥን ለማቀጣጠል ጥቅም ላይ ሲውል የኖረ ተወዳጅ የሙዚቃ ስልት መሆኑን ከግምት ውስጥ በማስገባት፣…
Rate this item
(3 votes)
221 ሺህ 772 ናይጀሪያውያን ቫይረሱ በደማቸው ውስጥ ይገኛልበናይጀሪያ በየአመቱ ከ9 ሚሊዮን በላይ ነፍሰጡር ሴቶች እንደሚኖሩና ከእነዚህም መካከል የኤች አይ ቪ ምርመራ የሚያደርጉት 2.4 ሚሊዮን ያህሉ ብቻ መሆናቸውን የአገሪቱ መንግስት አስታውቋል፡፡የናይጀሪያ የጤና ሚኒስቴር ይፋ ያደረገው መረጃ እንደሚያሳየው በአገሪቱ የቅድመ ወሊድ የህክምና…
Rate this item
(2 votes)
እጅግ ፈጣን ነው የተባለለት አዲሱ የ5ጂ ወይም አምስተኛ ትውልድ የሞባይል ኔትወርክ ቴክኖሎጂ አለምን አስደንቆ ሳይጨርስ፣ ከሰሞኑ ደግሞ ቻይና ከዚህም እጅግ የላቀውን የ6ጂ ኔትወርክ ለመጀመር በዝግጅት ላይ እንደምትገኝ ይፋ ማድረጓ ተነግሯል፡፡የቻይና ተመራማሪዎች ከ5 ጂ ገመድ አልባ ኔትወርክ በአስር እጥፍ ያህል የሚበልጥ…