ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(4 votes)
በአሜሪካ አንድ ፕሬዚዳንት ወደ ስልጣን በመጣ በ2 አመቱ ወይም በስልጣን ዘመኑ እኩሌታ ላይ የሚካሄደውና የአጋማሽ ዘመን ምርጫ በመባል የሚታወቀው የኮንግረስ ምርጫ በሳምንቱ መጀመሪያ ተከናውኗል፡፡በየአራት አመቱ በወርሃ ህዳር በሚካሄደውና ባለፈው ማክሰኞ በተካሄደው የአሜሪካ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ፤ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዴሞክራቶች…
Rate this item
(1 Vote)
 በማክሰኞው የአሜሪካ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ በማሸነፍ፣ ታሪክ ከሰሩት ሁለቱ ሙስሊም ስደተኛ ሴቶች አንዷ ናት - ትውልደ ሶማሊያዊቷ ኢልሃን ኡመር፡፡ የሶማሊያ የእርስ በእርስ ጦርነት በተፋፋመበት ወቅት፣ እናትና አባቷ ነፍሳቸውን ለማዳን ማቄን ጨርቄን ሳይሉ የ8 አመቷን ልጃቸውን ኢልሃንን አዝለው፣ ከቤትና ከአገራቸው ርቀው…
Rate this item
(1 Vote)
 አፍሪካ 1 ትሪሊዮን ዶላር ከሚደርሰው የአፍሪካ አመታዊ አለማቀፍ ንግድ ውስጥ የአህጉሪቱ አገራት ያላቸው ድርሻ 15 በመቶ ብቻ መሆኑን ኦልአፍሪካን ኒውስ ዘግቧል፡፡ የአፍሪካ ኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ ሰሞኑን ያወጣውን መረጃ ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ አፍሪካ አገራት በአመታዊው የአህጉሪቱ አለማቀፍ ንግድ ውስጥ ያላቸው ድርሻ…
Rate this item
(1 Vote)
ጥቁርና ነጭ ቴሌቪዥን ፋሽኑ ካለፈበትና ባለቀለም ቴሌቪዥን ከመጣ ከ50 አመታት በላይ ቢሆነውም፣ በእንግሊዝ ከ7 ሺህ በላይ ቤተሰቦች አሁንም ጥቁርና ነጭ ቴሌቪዥን እንደሚያዩ ዘ ጋርዲያን ዘግቧል፡፡በእንግሊዝ ባለቀለም ቴሌቪዥን ገበያ ላይ የዋለው እ.ኤ.አ በ1967 እንደነበር ያስታወሰው ዘገባው፣ በአገሪቱ 7 ሺህ 161 ያህል…
Rate this item
(2 votes)
 በፈረንጆች አመት 2018 ያለፉት ወራት ጊዜ ውስጥ ብቻ ሜዲትራኒያን ባህርን አቋርጠው ወደ አውሮፓ ለመግባት በጉዞ ላይ ሳሉ በባህር ውስጥ ሰጥመው የሞቱ የተለያዩ አገራት ስደተኞች ቁጥር፣ ከ2ሺህ በላይ መሆኑን ተመድ አስታውቋል፡፡የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ተቋም ያወጣው ሪፖርት እንደሚለው፤ በሜዲትራኒያን ባህር በአስቸጋሪ…
Rate this item
(2 votes)
 በህይወት ከሌሉ የአለማችን ዝነኞች ከፍተኛውን ገቢ በማግኘት ላለፉት አምስት አመታት በመሪነት የዘለቀው የፖፕ ሙዚቃ ንጉስ ማይክል ጃክሰን ዘንድሮም በ313 ሚሊዮን ፓውንድ አመታዊ ገቢ በአንደኛ ደረጃ ላይ መቀመጡ ተዘግቧል፡፡ማይክል ጃክሰን ከኤሚ ሚዩዚክ ፐብሊሺንግ በተባለው አሳታሚ ኩባንያ ውስጥ ካለው የአክስዮን ድርሻና በህይወት…