ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(2 votes)
ሰሞኑን ይፋ የተደረገው የአመቱ የብሉምበርግ አለማቀፍ የጤና ሁኔታ አመላካች ሪፖርት፣ ጣሊያንን ከዓለማችን አገራት እጅግ ጤናማዋ በሚል በአንደኛ ደረጃ ላይ ማስቀመጡን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘግቧል፡፡በ163 የዓለማችን አገራት ላይ የተሰራው የጤና ሁኔታ አመላካች ጥናት ሪፖርት፣ ጣሊያን በተለያዩ የጤና መስፈርቶች መሰረት ከአለማችን አገራት በአንደኛ…
Rate this item
(0 votes)
የቢዮንሴ እና የጄይ ዚ ሃብት 1.16 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል በቅርቡ መንታ ልጆችን ወልደው ለመሳም እየተዘጋጁ የሚገኙት አሜሪካውያኑ ድምጻውያን ቢዮንሴ ኖውልስ እና የትዳር አጋሯ ጄይ ዚ ከሚሊየነርነት ወደ ቢሊየነርነት መሸጋገራቸውን የዘገበው ፎርብስ መጽሄት፣ የጥንዶቹ የጋራ ሃብት 1.16 ቢሊዮን ዶላር መድረሱን አስታውቋል፡፡የጄይ…
Rate this item
(0 votes)
ፌስቡክ ታዋቂው የማህበራዊ ድረ ገጽ ዋትሳፕን የራሱ ለማድረግ ካከናወነው ግዢ ጋር በተያያዘ ለአውሮፓ ህብረት የተሳሳተ መረጃ ሰጥቷል በሚል በህብረቱ የንግድ ውድድር ተቆጣጣሪ አካላት 95 ሚሊዮን ፓውንድ ቅጣት እንደተጣለበት ዘ ጋርዲያን ዘግቧል፡፡ፌስቡክ ከሶስት አመታት በፊት ዋትሳፕን በ19 ቢሊዮን ዶላር በመግዛት የራሱ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፉት 2 አመታት ብቻ 170 ሺህ ያህል የተለያዩ አገራት ዜግነት ያላቸው ህጻናት ስደተኞች ወደ አውሮፓ አገራት በመግባት ጥገኝነት መጠየቃቸውንና በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ በአለም ዙሪያ ያለ ወላጅ ወይም ረዳት ብቻቸውን የተሰደዱ ህጻናት ቁጥር ከ300 ሺህ በላይ መድረሱን ዩኒሴፍ አስታውቋል፡፡ድርጅቱ ባለፈው ረቡዕ…
Rate this item
(0 votes)
 ከሶስት አመታት በፊት የተቀሰቀሰው አስከፊ የኢቦላ ቫይረስ ወረርሽኝ 49 ዜጎቿን ለህልፈተ ህይወት በዳረገባት ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አንዳንድ አካባቢዎች ሰሞኑን የኢቦላ ቫይረስ ዳግም መቀስቀሱንና ይህም አገሪቱን ለከፋ ስጋት እንደዳረጋት የአለም የጤና ድርጅት አስታውቋል፡፡ከሰሞኑ በአገሪቱ ሰሜን ምስራቃዊ አካባቢ በተቀሰቀሰው የኢቦላ ቫይረስ የተጠቁ…
Rate this item
(1 Vote)
በደቡብ ሱዳን ለአራት አመታት ያህል በዘለቀው የእርስ በእርስ ግጭት ሳቢያ በአገራቸው እና ከአገራቸው ውጪ የተፈናቀሉ የአገሪቱ ህጻናት ቁጥር ከ2 ሚሊዮን በላይ መድረሱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ማስታወቁን አልጀዚራ ዘግቧል፡፡በአገሪቱ በታህሳስ ወር 2013 በተቀሰቀሰውና ይህ ነው የሚባል ዘላቂ መፍትሄ ሳይገኝለት ለአመታት በቀጠለው…
Page 8 of 76