ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(2 votes)
በዓመቱ እስካሁን ያሳለፍነው መልካም ነበር፡፡ በስራ ነው ያሳለፍነው፡፡ ከአመት ወደ አመት የስራ አፈፃፀማችን እየተሻሻለ ነው፡፡ ሠራተኞቻችን ጤናቸው ተጠብቆ እንዲሰሩ፣ እንዲማሩ ማድረጋችን፣ ተማሪዎችን ማስመረቃችን እንደቀጠለ ነው፡፡ በሌላ በኩል በየቦታው የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን የመፍታት ብቃታችን ከእለት ወደ እለት እየተሻሻለ ነው፡፡ ችግሮችን በጋራ በመፍታት…
Rate this item
(1 Vote)
የስልጣን ዘመናቸውን 100ኛ ቀን ባለፈው ሳምንት ያከበሩት አዲሱ የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት ሙሃመድ ቡሃሪ፤ በባንክ ሂሳብ ደብተራቸው ውስጥ ያለው ገንዘብ 100 ሺህ ፓውንድ ብቻ መሆኑን በይፋ መግለጻቸውን ቴሌግራፍ ዘገበ፡፡ፕሬዚዳንት ቡሃሪ ከዚህ ገንዘብ ውጭ ያላቸው ንብረት በጭቃ የተሰሩትን ሁለት ቤቶቻቸውን ጨምሮ አምስት የመኖሪያ…
Rate this item
(0 votes)
ፖሊስ በአይፎን ተጠቃሚ የወንጀል ተጠርጣሪዎች ላይ ምርመራ ጀምሯል ማይክሮሶፍትም የወንጀል ተጠርጣሪን ኢሜል ባለመስጠቱ ተከሷል የአሜሪካ ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ ከፍተኛ ባለስልጣናት፣ ከአደንዛዥ ዕጽ እና ከጦር መሳሪያ ጋር በተያያዘ ለምናደርገው ምርመራ የሚጠቅሙ የጽሁፍ መልዕክቶችን አሳልፎ ሊሰጠን አልፈቀደም ያሉት ታዋቂው የቴክኖሎጂ ኩባንያ…
Rate this item
(0 votes)
አሜሪካዊው ታዋቂ የቅርጫት ኳስ ተጫዋች ማይክል ጆርዳን፤ያለ ፈቃዴ ዝናዬን ተጠቅሞ ሃብት አፍርቷል ባለው አንድ ኩባንያ ላይ ለመሰረተው ክስ በካሳ መልክ እንዲከፈለው በፍርድ ቤት የተወሰነለትን 8.9 ሚሊዮን ዶላር ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ሊለግስ እንደሆነ ሲኤንኤን ዘገበ፡፡የ52 አመቱ ጆርዳን፤ሴፍዌይ የተባለው የአሜሪካ የምግብ አምራችና…
Rate this item
(0 votes)
የአለም ኢኮኖሚ እድገት ከተገመተው በታች ይሆናል ተብሏል አዝጋሚው የቻይና ኢኮኖሚ በአለማችን ኢኮኖሚ ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል አህጉረ እስያ በአለም ኢኮኖሚ መሪነቷ ትቀጥላለች ተብሎ እንደሚጠበቅ አለማቀፉ የገንዘብ ተቋም አይኤምኤፍ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክርስቲያን ላጋርድ ማስታወቃቸውን ዘ ሂንዱ ታይምስ ዘገበ፡፡አለማቀፉ የኢኮኖሚ እድገት ከዚህ በፊት…
Rate this item
(2 votes)
የዚምባቡዌው ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ ሚስት ግሬስ ሙጋቤ፤ ከሃራሬ የጎዳና ላይ ነጋዴዎች የተዘረፉ ልባሽ ጨርቆችንና አልባሳትን ያለአግባብ ለፖለቲካ ደጋፊዎቻቸው በማከፋፈላቸው ክስ ሊመሰረትባቸው እንደሆነ ተዘገበ፡፡የሃራሬ ከተማ የጎዳና ላይ ነጋዴዎች ፖሊስ የወረሰባቸውን ልባሽ ጨርቆችና አልባሳት ቀዳማዊ እመቤት ግሬስ ሙጋቤ፣ የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት ሲሉ…