ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(4 votes)
ባለፈው ሐምሌ፣ ለሁለተኛ ጊዜ ከወህኒ ያመለጠው፤ በ10 ሜትር ጥልቀት 1500 ሜትር መተላለፊያ ዋሻ አስቆፍሮ ነው። ሰሞኑን፣ በልዩ ሃይል የተወረረው መኖሪያ ቤቱም፣ የማምለጫ ዋሻ ተሰርቶለታል - ጀርመን ልኮ ባሰለጠናቸው መሃኒዲሶች። በሜክሲኮ፣ የአደንዛዥ እፅ አስተላላፊዎች፣ በገንዘብና በትጥቅ የፈረጠሙ ቡድኖች ናቸው - 100…
Rate this item
(4 votes)
አዲሱን “የአምስት ዓመት እቅድ” ለማስተዋወቅ የተለቀቀ ዘፈን! ግጥሙ እንዲህ ይላል፡ “If you want to know what China’s gonna do Best pay attention to the shi san wu.” በግርድፉ አንተርጉመው ቻይና የምትሰራውን ልወቅ ካሉ የልማቱን እቅድ ልብ ይበሉ የቻይና መንግስት፣ አዲስ…
Rate this item
(3 votes)
ታላቁ እጣ ሐሙስ ማታ ወጥቷል። ከ33 ቢሊዮን ብር በላይ መሆኑ ነው። ግማሹን መንግስት በታክስ ቆርጦ ይወስዳል። በሎተሪው የማሸነፍ እድል በጣም ትንሽ ነው። 300 ጊዜ በመብረቅ የመመታት አደጋ ይበልጣል። ከሳምንት ሳምንት የሽልማቱ መጠን እየጨመረ፣ ብዙ ሲወራለት የሰነበተው ታላቁ የአሜሪካ ሎተሪ፣ የ1.6…
Rate this item
(2 votes)
- ባለፉት 10 አመታት የተገደሉ ጋዜጠኞች 787 ደርሰዋልበተጠናቀቀው የፈረንጆች አመት 2015 በአለማችን 100 የተለያዩ አገራት ጋዜጠኞች በስራቸው ምክንያት ወይም ባልታወቀ ሰበብ መገደላቸውን ሪፖርተርስ ዊዝአውት ቦርደርስ የተባለው አለማቀፍ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ተቋም ባለፈው ማክሰኞ አስታወቀ፡፡ በአመቱ ለህልፈተ ህይወት ከተዳረጉት ጋዜጠኞች መካከል…
Rate this item
(1 Vote)
- ከ6 አመታት ወዲህ ዝቅተኛው ዕድገት እንደሚመዘገብ ይጠበቃልበዋና ዋናዎቹ የአለማችን የበለጸጉ አገራት የተከሰተው የተቀዛቀዘ የኢኮኖሚ እድገትና ሌሎች አለማቀፍ ኔታዎች በሚያስከትሉት አሉታዊ ተጽዕኖ ሳቢያ በ2016 የአለም ኢኮኖሚ እድገት በእጅጉ ይቀንሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ አለማቀፉ የገንዘብ ተቋም ማስታወቁን ዘ ጋርዲያን ዘገበ፡፡የተቋሙ ዳይሬክተር ክርስቲያን…
Rate this item
(1 Vote)
- የአልቃይዳው መሪ ስሜት ቀስቃሽ ግጥም ለሰልጣኞች ታድሏልአልቃይዳን የመሳሰሉ አሸባሪ ቡድኖች ግጥምን ተጠቅመው የግለሰቦችን ልብ በማማለል አዳዲስ አባላትን እየመለመሉ እንደሚገኙና የፕሮጋንዳ መሳሪያ እንዳደረጉት ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ሰሞኑን ያወጣውን የጥናት ውጤት ጠቅሶ ዘ ቴሌግራፍ ዘገበ፡፡ ታጣቂ ቡድኖቹ የግለሰቦችን ስነ ልቦና ለመቀየርና ስሜታቸውን…