ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ረቡዕ ሁለት ሚሳኤሎችን አስወንጭፋለችሰሜን ኮርያ በተመድ የጸጥታው ምክር ቤት የተጣለባትን እገዳ በመጣስ ባለፈው ረቡዕ ማለዳ ሁለት አደገኛ የመካከለኛ ርቀት ሚሳኤሎችን ማስወንጨፏን ተከትሎ፣ የአገሪቱ መንግስት በፈጸመው ድርጊት አለማቀፍ ተቃውሞ ገጥሞታል፡፡ የጃፓን የመከላከያ ሚኒስትር ጄን ናካታኒ፤የሚሳኤል ሙከራዎቹ ሰሜን ኮርያ ወታደራዊ አቅሟን…
Rate this item
(0 votes)
ከ65.3 ሚ የአለማችን ስደተኞች፣ ግማሽ ያህሉ ህጻናት ናቸው በአለማችን የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ስደተኞች ብዛት በታሪክ ከፍተኛውን ቁጥር ያስመዘገቡ ሲሆን እስካለፈው የፈረንጆች አመት 2015 መጨረሻ በስደተኝነት የተመዘገቡ፣ ጥገኝነት የጠየቁ ወይም በአገር ውስጥ የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር 65.3 ሚሊዮን መድረሱን ተመድ አስታወቀ፡፡የአለማችን ስደተኞች…
Rate this item
(4 votes)
የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዮሪ ሙሴቬኒ በመፈንቅለ መንግስት ስልጣኔን ለመቀማት ሲያሴሩ ደርሼባቸዋለሁ ያሏቸውን 30 ያህል የአገሪቱ ከፍተኛ የጦር መሪዎችና ባለስልጣናት ማሳሰራቸውን ተከትሎ በአገሪቱ ውጥረት መንገሱ ተዘገበ፡፡ከአገሪቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር በመተባበር በስልጣን ላይ ያለውን መንግስት ለመጣል አሲረዋል የተባሉት የጦር መሪዎችና ባለስልጣናቱ፣ ባለፈው ሳምንት…
Rate this item
(2 votes)
ታዋቂው ማይክሮሶፍት ኩባንያ፣ሊንክዲን የተባለውን ዝነኛ የማህበራዊ ድረገጽ በ26.2 ቢሊዮን ዶላር ለመግዛት ስምምነት ላይ መድረሱን እንዳስታወቀ ሮይተርስ ዘገበ፡፡ኩባንያው በታሪኩ ከፍተኛውን ግዢ የሚፈጽምበት ነው በተባለው በዚህ ስምምነት ወደ ማህበራዊ ድረገጽ አለም በይፋ ይቀላቀላል ያለው ዘገባው፤ ማይክሮሶስፍት ሊንክዲንን መግዛቱ ከፌስቡክና ከጎግል ጋር ለሚያደርገው…
Rate this item
(0 votes)
በባንግላዴሽ ባለፈው ሳምንት የታጠቁ ሃይሎች በፈጸሙት ተከታታይነት ያለው ጥቃት፣ በበርካታ ዜጎች ላይ አሰቃቂ ግድያዎች መፈጸማቸውን ተከትሎ የጽንፈኛ ቡድኖችን እንቅስቃሴ ለመግታት የተጠናከረ እርምጃ መውሰድ የጀመረው የአገሪቱ መንግስት፤ ከ11 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎችን ማሰሩን ሲኤንኤን ዘገበ፡፡የአገሪቱ መንግስት ሰሞኑን በርካታ ዜጎችን በመግደል ከፍተኛ ጥፋት…
Rate this item
(0 votes)
13 የአገሪቱ ታዋቂ ሳይንቲስቶች በአባልነቷ መቀጠሏን ደግፈዋልየእንግሊዝን የአውሮፓ ህብረት አባልነት ቀጣይ ዕጣ ፋንታ የሚወስነው ህዝበ ውሳኔ በመጪው ሳምንት የሚካሄድ ሲሆን፣ ከአባልነቷ ትውጣ የሚለው አብላጫ ድምጽ የሚያገኝና ውሳኔው ተግባራዊ የሚደረግ ከሆነ፣ 800 ሺህ ያህል እንግሊዛውያን ከስራ ገበታቸው ሊፈናቀሉ እንደሚችሉ ተዘገበ፡፡ሴንተር ፎር…