ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
- አወዛጋቢው የአገሪቱ ምርጫ ማክሰኞ ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል- ክልላዊው ፍርድ ቤት ግጭቱን ማጣራት ጀምሯል በመጪው ማክሰኞ ይከናወናል ተብሎ ከሚጠበቀው የብሩንዲ ምርጫ ጋር በተያያዘ በአገሪቱ የተቀሰቀሰውን ግጭት መፍታት የሚቻልበትን ሁኔታ ለመፍጠር የአገሪቱ የፖለቲካ ሃይሎች በኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩሪ ሙሴቬኒ አደራዳሪነት ውይይት ሊያደርጉ…
Rate this item
(0 votes)
ከ10 አመታት በላይ የፕሮስቴት ካንሰር ህክምና ተከታትለዋል ደቡብ አፍሪካዊው የኖቤል የሰላም ተሸላሚ ሊቃነ ጳጳስ ዴዝሞን ቱቱ ባለፈው ማክሰኞ ባጋጠማቸው ህመም ኬፕታውን ውስጥ በሚገኝ ሆስፒታል ገብተው ህክምና እየተደረገላቸው እንደሚገኙ ቢቢሲ ዘገበ፡፡ምንነቱ በውል ባልተገለጸ በሽታ ተጠቅተው ሆስፒታል የገቡት የ83 አመቱ ዴዝሞን ቱቱ፤…
Rate this item
(0 votes)
 ባለፈው ግንቦት በምርጫ አሸንፈው ስልጣን የያዙት አዲሱ የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ፣ አሸባሪውን ቡድን ቦኮ ሃራም ለመደምሰስ የያዙትን ቀዳሚ እቅዳቸውን በአግባቡ ለማሳካት በሚል የቀድሞ የአገሪቱ የምድር ጦር፣ የባህር ሃይል፣ የአየር ሃይልና የመከላከያ መሪዎችን ከስልጣናቸው ማባረራቸውን ዘ ጋርዲያን ዘገበ፡፡የቀድሞው የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት ጉድላክ…
Saturday, 18 July 2015 11:42

የየአገሩ ምሳሌያዊ አባባል

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ጥርስ ድህነት አይታየውም፡፡ የማሳዮች አባባልትዕግስት ከሌለህ ቢራ መጥመቅ አትችልም። የአቫምቦ አባባልየእንቁላል ቅርጫት ተሸክመህ አትደንስ፡፡ የአምቤዴ አባባልየአይጥ ልጅ አይጥ ናት፡፡ የማላጋሲ አባባልላልተወለደ ልጅ ስም ማውጣት አትችልም። የአፍሪካውያን አባባባልበሽምግልናህ የተቀመጥክበት ቦታ በወጣትነትህ የቆምክበትን ቦታ ያሳያል፡፡ የዩሩባ አባባልየሚሸሽን ሰው አትከተለው፡፡ የኬንያውያን አባባልቤት ስታንፅ…
Rate this item
(0 votes)
“ኦባማ አሻፈረኝ ብለው ስለዚህ ጸያፍ ነገር ካወሩ፣ ማዕቀብ እንጥልባቸዋለን!” - የኬንያ ፓርላማ አፈ ጉባኤ የኬንያ ከፍተኛ ባለስልጣናት በቅርቡ አገሪቱን ለመጎብኘት ቀጠሮ የያዙትን ባራክ ኦባማን፣ “አደራዎትን በጉብኝትዎ ወቅት የግብረ-ሰዶማውያንን መብት የተመለከተ ነገር እንዳይናገሩ” ሲሉ አበክረው ማስጠንቀቃቸውን ቴሌግራፍ ዘገበ፡፡የኬንያ ምክትል ፕሬዚደንት ዊሊያም…
Rate this item
(2 votes)
 የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሶርያ ለአመታት የዘለቀውን የእርስ በእርስ ግጭት በመሸሽ ወደተለያዩ አገራት የተሰደዱ የአገሪቱ ዜጎች ቁጥር ከ4 ሚሊዮን በላይ መድረሱንና ይህም ከአገሪቱ ህዝብ አንድ ስድስተኛ ያህሉን እንደሚሸፍን ማስታወቁን ቢቢሲ ዘገበ፡፡በሶርያ በ2011 የተቀሰቀሰው ግጭት እየተባባሰ መቀጠሉ የአገሪቱን ዜጎች ከፍተኛ ቀውስ ውስጥ…