ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(2 votes)
 በዓለማችን ኢኮኖሚ ላይ የተጋረጡ አደጋዎችና ያንዣበቡ ስጋቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሱ መምጣታቸውንና መንግስታት በአለማቀፍ ደረጃ የተቀናጀ ርብርብ ሊያደርጉ እንደሚገባ አለማቀፉ የገንዘብ ተቋም አይኤምኤፍ ማስታወቁን ስካይ ኒውስ ዘገበ፡፡የአለማቀፉ የገንዘብ ተቋም በቅርቡ ባወጣው ትንበያ፣ የአመቱ የአለማችን የኢኮኖሚ እድገት እንደሚቀንስ መግለጹን ያስታወሰው ዘገባው፣…
Rate this item
(1 Vote)
የዓለም የጤና ድርጅት በደቡብ አሜሪካ አገራት የተከሰተውና ነፍሰ ጡር ሴቶችን በማጥቃት የሚታወቀው የዚካ ቫይረስ ስርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱንና በመጪዎቹ ወራት በቫይረሱ የሚጠቁ ሰዎች ቁጥር ይጨምራል ተብሎ እንደሚጠበቅ አስታወቀ፡፡ቫይረሱ ከትንኞች በተጨማሪ በወሲባዊ ግንኙነት እንደሚተላለፍ መረጋገጡን የጠቆሙት የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ማርጋሬት…
Rate this item
(3 votes)
የአይፎን ሞባይል ቀፎ የሚገዛበት ገንዘብ ለማግኘት ሲል፣ ሴት ልጁን በተወለደች በ18ኛው ቀን በድረ-ገጽ አማካይነት ሽጧል በሚል ሰሞኑን በፖሊስ በቁጥጥር ስር የዋለው አ ዱኣን የተባለ ቻይናዊ፣ የ3 አመት እስር እንደተፈረደበት ዘ ኢንዲፔንደንት ዘገበ፡፡ነዋሪነቱ ፉጂያን በተባለቺው የቻይና ግዛት እንደሆነ የተነገረለት ግለሰቡ፣ ኪውኪው…
Rate this item
(5 votes)
- ቢል ጌትስ በ75 ቢ. ዶላር፣ ዘንድሮም አንደኛ ነው - የፌስቡኩ ዙክበርግ ከፍተኛውን የሃብት ጭማሪ አግኝቷል - ቻይና ዘንድሮ 70 አዳዲስ ቢሊየነሮችን አፍርታለች በየአመቱ የዓለማችንን ባለጸጎች የሃብት መጠን በመገምገም ይፋ የሚያደርገው ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት፣ ዘንድሮም የተለያዩ አገራት ዜግነት ያላቸው 1ሺህ…
Rate this item
(3 votes)
- ድርቁ በአካባቢው በሚገኙ 7 አገራት ተከስቷል በሶርያና በምስራቃዊ ሜዲትራኒያን አካባቢ በሚገኙት ቆጵሮስ፣ እስራኤል፣ ዮርዳኖስ፣ ሊባኖስ፣ ፍልስጤምና ቱርክ በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ የተከሰተው ድርቅ፣ በአካባቢው ያለፉት 500 አመታት ታሪክ የከፋው ሊሆን እንደሚችል መጠቆሙን ዘ ጋርዲያን ዘገበ፡፡ከአሜሪካ የጠፈር ምርምር ተቋም ናሳ፣…
Rate this item
(0 votes)
የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ፤ በአገሪቱ የህዝብ ቁጥርና በፖሊስ ሃይሏ መካከል መመጣጠን ለመፍጠር በማቀድ ተጨማሪ 10 ሺህ አዳዲስ የፖሊስ መኮንኖች እንዲቀጠሩ ለሚመለከተው አካል ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን አፍሪካ ኒውስ ዘገበ፡፡ፕሬዚዳንቱ ባለፈው ረቡዕ ኢምባካሲ በተባለቺዋ የኬንያ ከተማ ባደረጉት ንግግር፣ የፖሊስ ሃይልን ማጠናከር አገሪቱን ከወንጀል…