ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
ስልጣኑን ካላስረከበ አገሪቱን ከህብረቱ አባልነት አግዳለሁ ብሏልፓርቲዎች እስከ 1 አመት የመንግስት ሽግግር ለማድረግ ተስማምተዋል ቡርኪናፋሶን ለ27 አመታት የመሩት ፕሬዚዳንት ብሌስ ኮምፓዎሬ በህዝብ አመፅ ከስልጣን መውረዳቸውን ተከትሎ የአገሪቱ የጦር ሃይል ስልጣን የያዘበት አካሄድ ህገ መንግስታዊ ስርዓትን የተከተለ አይደለም ሲል የተቃወመው የአፍሪካ…
Rate this item
(9 votes)
ታዋቂው የማህበራዊ ድረገጽ ፌስቡክ ከተለያዩ የአለማችን አገራት መንግስታት የተጠቃሚዎቹን የግል መረጃዎች አሳልፎ እንዲሰጣቸው የሚያቀርቡለት ጥያቄዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን አስታወቀ፡፡ከተለያዩ የአለም አገራት መንግስታት የሚቀርቡለት ተመሳሳይ ጥያቄዎች ባለፉት ስድስት ወራት በ25 በመቶ እንደጨመ በድረገጹ ላይ የገለጸው ፌስቡክ፣ በዚህ ጊዜ ውስጥ 34 ሺህ…
Rate this item
(2 votes)
በመጪው ጥር ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ይደረጋልከደ/አፍሪካው ዴክለርክ በኋላ የመጀመሪያው ነጭ አፍሪካዊ መሪ ናቸው ዛምቢያን ላለፉት ሶስት አመታት ያህል ያስተዳደሩት ፕሬዚዳንት ሚካኤል ሳታ፤ ባለፈው ማክሰኞ በ77 አመታቸው ከዚህ አለም በሞት መለየታቸውን ተከትሎ፣ አገሪቱ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ በነጭ ጊዜያዊ መሪ መተዳደር መጀመሯን ቢቢሲ…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ማክሰኞ በምስራቃዊ ቨርጂኒያ ውስጥ ከሚገኝ ማዕከል ተነስታ ወደ ህዋ ጉዞ በጀመረች በሰከንዶች ጊዜ ውስጥ የፍንዳታ አደጋ የደረሰባት ሰው አልባ ሮኬት ስብርባሪዎች በሰዎች ላይ የጤና ጉዳት ስለሚያደርሱ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ ባለሙያዎች አስጠነቀቁ፡፡የጠፈር ምርምር ቁሳቁሶችን ወደ አለማቀፉ የጠፈር ጣቢያ ለማጓጓዝ አወዛጋቢ…
Rate this item
(3 votes)
ጥቃቱ ከአይሲስ ጋር ሊያያዝ ይችላል እየተባለ ነውባለፈው ረቡዕ ማለዳ በካናዳ ርዕሰ መዲና ኦትዋ በሚገኘው የአገሪቱ የጦርነት መታሰቢያ አደባባይና በፓርላማ ውስጥ በተከሰተውና ሁለት ሰዎችን ለህልፈት በዳረገው የተኩስ ጥቃት ዙሪያ የተጀመረው ምርመራ ተጠናክሮ መቀጠሉን ሲ ኤን ኤን ዘገበ፡፡ሚካኤል ዜሃፍ ቢቤው የተባለ የታጠቀ…
Rate this item
(1 Vote)
* ተኩስ ሊያቆምና ያገተውን ሊፈታ ተስማምቷል የተባለው ቦኮ ሃራም፣ ግድያና ጠለፋውን ቀጥሏል ቦኮ ሃራም የተባለው የናይጀሪያ አሸባሪ ቡድን፣ በአገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል የሸሪያ ህግ ተግባራዊ እንዲሆን የማስቻል አላማውን ለማሳካት ባለፉት አምስት አመታት፣ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ተደጋጋሚ የሽብር ጥቃቶችን እንደፈጸመና ከ5ሺህ በላይ…