ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(5 votes)
 የሞ ፋውንዴሽን መስራች ትውልደ ሱዳናዊው ቢሊየነር ሞ ኢብራሂም፤ የሱዳኑ ፕሬዚዳንት ኦማር አልበሽር በፈቃደኝነት ስልጣናቸውን የሚለቅቁ ከሆነ፣ አለማቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት የመሰረተባቸውን ክስ እንዲያቋርጥላቸው ጠይቀዋል፡፡ለሳምንታት በዘለቀውና አልበሽር ከስልጣን እንዲወርዱ በሚጠይቀው ተቃውሞ ዙሪያ ከቢቢሲ ጋር ውይይት ያደረጉት ሞ ኢብራሂም፤ፕሬዚዳንት ኦማር አልበሽር ፈቃደኛ…
Rate this item
(1 Vote)
 ናይጀሪያ በ2018 ብቻ ከነዳጅ ዝርፊያ 2.8 ቢ. ዶላር አጥታለች ናይጀሪያን ከኢኮኖሚያዊ ቀውስና ከአለመረጋጋት ለማውጣት አልቻሉም በሚል ትችት የሚሰነዘርባቸው የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ሙሀመድ ቡሃሪ፣ ናይጀሪያን ላለመረጋጋት የዳረጓት ሟቹ የሊቢያ መሪ ሙአመር ጋዳፊ ናቸው ማለታቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ናይጀሪያ የሽብርተኞች መናኸሪያ የሆነቺው በጋዳፊና በአጋሮቻቸው ሴራ…
Rate this item
(0 votes)
 አጠቃላይ የሃብት መጠኑ 810 ቢሊዮን ዶላር ያህል የደረሰው ታዋቂው የአሜሪካ የኤሌክትሮኒክ ግብይት ኩባንያ አማዞን፤ በአለማችን እጅግ ከፍተኛ ዋጋ ያለው ቁጥር አንድ ኩባንያ መሆኑን ሲኤንኤን ዘግቧል፡፡በአማዞን ኩባንያ ውስጥ የ16 በመቶ ድርሻ ያላቸው ዋና ስራ አስፈጻሚው ጄፍ ቤዞስ አጠቃላይ የሃብት መጠን 135…
Rate this item
(2 votes)
 የኦባማ ነጠላ ዜማ ከፍተኛ ተወዳጅነትን አትርፏል በተጠናቀቀው የፈረንጆች አመት 2018 ከፍተኛ የሙዚቃ አልበም ሽያጭ ያስመዘገቡ የአለማችን ምርጥ ድምጻውያን ዝርዝር ይፋ የተደረገ ሲሆን፣ ካናዳዊው ራፐር ኤሚኔም በአመቱ 755 ሺህ 27 አልበሞችን በመሸጥ የአንደኛ ደረጃን መያዙ ተነግሯል፡፡በዝአንግል የተባለው ድረገጽ ባወጣው አለማቀፍ የሙዚቃ…
Rate this item
(1 Vote)
በቻይና የመኪኖች ሽያጭ በ20 አመታት ለመጀመሪያ ጊዜ ቀንሷል ታዋቂው የጀርመን የመኪና አምራች ኩባንያ ባለፈው የፈረንጆች አመት 2018 ብቻ 2.31 ሚሊዮን መኪኖችን በመሸጥ ከአለማችን ኩባንያዎች ቀዳሚነትን መያዙን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ላለፉት ሶስት ተከታታይ አመታት በመኪና ሽያጭ ቀዳሚው የአለማችን ኩባንያ ሆኖ የዘለቀው የጀርመኑ መርሴድስ…
Rate this item
(0 votes)
በቻይና የመኪኖች ሽያጭ በ20 አመታት ለመጀመሪያ ጊዜ ቀንሷል ታዋቂው የጀርመን የመኪና አምራች ኩባንያ ባለፈው የፈረንጆች አመት 2018 ብቻ 2.31 ሚሊዮን መኪኖችን በመሸጥ ከአለማችን ኩባንያዎች ቀዳሚነትን መያዙን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ላለፉት ሶስት ተከታታይ አመታት በመኪና ሽያጭ ቀዳሚው የአለማችን ኩባንያ ሆኖ የዘለቀው የጀርመኑ መርሴድስ…
Page 13 of 110