ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
እስካሁን 50 ሺህ አስሯል፤ 110 ሺህ ከስራ አባርሯል ባለፈው አመት ከተካሄደው የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ጋር ንክኪ አላቸው በሚል ከ50 ሺህ በላይ ዜጎቹን ያሰረውና 110 ሺህ ያህሉንም ከስራ ገበታቸው ያባረረው የቱርክ መንግስት፤ከትናንት በስቲያ በተጨማሪ 121 የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቀድሞ ሰራተኞች…
Rate this item
(0 votes)
10 ዶላር ተቀጥተው ተለቅቀዋል በኡጋንዳ የገንዘብ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት የግንብ አጥር ስር ሽንታቸውን በመሽናታቸው ክስ የተመሰረተባቸው የአገሪቱ ፓርላማ አባል አብራሃም አብሪጋ፤ በካምፓላ ፍርድ ቤት 10 ዶላር ቅጣት እንደተጣለባቸው ተዘግቧል፡፡ናሽናል ሬዚስታንስ ሙቭመንት የተሰኘው የአገሪቱ ገዢ ፓርቲ አባል የሆኑት ግለሰቡ፣ ባለፈው መስከረም…
Rate this item
(0 votes)
የአፍሪካ ህጻናት ቁጥር ከአውሮፓ በ4 እጥፍ ይበልጣል የአፍሪካ አገራት የህዝብ ቁጥር ከሚገመተው በላይ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ እንደሚገኝና፣ ፍጥነቱ በዚሁ ከቀጠለ እ.ኤ.አ በ2050 ከአለማችን አጠቃላይ ህዝብ ሩብ ያህሉ አፍሪካውያን ይሆናሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የህጻናት መርጃ ድርጅት…
Rate this item
(1 Vote)
አሸባሪው ቡድን አይሲስ እና ሌሎች ጽንፈኛ ቡድኖች በአሜሪካ ላይ ከ16 አመታት በፊት ከተፈጸመው አሰቃቂው የ9/11 የሽብር ጥቃት የከፋ ሌላ የአውሮፕላን የሽብር ጥቃት ለመፈጸም እያሴሩ እንደሚገኙ ዘ ኢንዲፔንደንት ዘግቧል፡፡የትራምፕ የአገር ውስጥ ጉዳይ ጸሃፊ ኢላኒ ዱክ ይፋ ያደረጉትን መረጃ ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣…
Rate this item
(1 Vote)
 በአለማችን ተቅማጥንና ወባን በመሳሰሉ በቅድመ ጥንቃቄ ልንከላከላቸው በምንችላቸው በሽታዎች ሳቢያ በየቀኑ 15 ሺህ ያህል ህጻናት ለህልፈተ ህይወት እንደሚዳረጉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከትናንት በስቲያ ባወጣው ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡እድሜያቸው ከአምስት አመት በታች የሆኑ ህጻናትን በከፍተኛ ሁኔታ ለሞት እየዳረጉት ከሚገኙት መሰል በሽታዎች መካከል…
Rate this item
(3 votes)
• የማይክሮ ሶፍት መሥራች ቢል ጌትስ፣ ለ24ኛ ጊዜ በ1ኛነት ይመራሉ • ትራምፕ ከፍተኛውን ኪሳራ ሲያስተናግዱ፣ ዙክበርግ ከፍተኛውን ጭማሪ አስመዝግቧል ታዋቂው ፎርብስ መጽሔት፣ በአገረ አሜሪካ የሚኖሩ የአመቱ 400 ቀዳሚ ባለጸጎችን ዝርዝር ከሰሞኑ ይፋ ያደረገ ሲሆን ከአምናው ሃብታቸው የ8 ቢሊዮን ዶላር ጭማሪ…