ከአለም ዙሪያ
Monday, 20 March 2017 00:00
9 የታንዛኒያ ጋዜጠኞች ስለትራምፕ ሃሰተኛ መረጃ በማሰራጨታቸው ከስራ ታገዱ
Written by Administrator
ራፐሩ ስኑፕ ዶግ ትራምፕን ተኩሶ ሲገድላቸው የሚያሳይ ቪዲዮ ለቋል የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤ የታንዛኒያውን አቻቸውን ጆን ማጉፋሊን በማድነቅ ሌሎች የአፍሪካ መሪዎችን አጣጣሉ የሚል ሃሰተኛ መረጃ ያሰራጩ ቲቢሲ የተሰኘው የታንዛኒያ የብሮድካስቲንግ ተቋም ባልደረቦች የሆኑ 9 ጋዜጠኞች ከስራ መታገዳቸው ተዘግቧል፡፡ጋዜጠኞቹ “ትራምፕ ሙጉፋሊን…
Read 3122 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የጋናው ፕሬዚዳንት ናና አኩፎ አዶ በአገሪቱ ታሪክ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሚኒስትሮችና ምክትል ሚኒስትሮች የተካተቱበትንና 110 ያህል ዕጩዎች የተካተቱበትን ዝርዝር ባለፈው ረዕቡ ይፋ ማድረጋቸው አነጋጋሪ መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ፕሬዚዳንቱ ይፋ ባደረጉት የዕጩ ሚኒስትሮች ዝርዝር የኢንፎርሜሽን ሚኒስቴርን ጨምሮ አምስት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች እያንዳንዳቸው…
Read 1484 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
አሜሪካ በአመቱ የምትቀበላቸው ስደተኞች ቁጥር ከ110 ሺህ ወደ 50 ሺህ ዝቅ ተደርጓል የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤ የሙስሊም አገራት ዜጎችን ተጠቂ ያደረገ ነው በሚል አለማቀፍ ተቃውሞ በገጠመውና ከአንድ ወር በፊት ባወጡት የጉዞ ገደብ ላይ የተወሰነ ማሻሻያ በማድረግ ባለፈው ሰኞ ይፋ ያደረጉት…
Read 3230 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የዘንድሮው የአለም የሴቶች ቀን ከዚህ በፊት ባልተለመደ ሁኔታ የሴቶች መብቶች እንዲከበሩና በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች እንዲቆሙ በሚጠይቁ እጅግ በርካታ ሴቶች የተሳተፉባቸው አድማዎችና የተቃውሞ ሰልፎች በአለም ዙሪያ በሚገኙ የተለያዩ አገራት ከተሞች ባለፈው ረቡዕ ተከብሮ ውሏል፡፡በዕለቱ በማድሪድ ከ40 ሺህ በላይ ሴቶች አደባባይ…
Read 1759 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በምስራቅ አፍሪካ በሚገኙ ዘጠኝ አገራት በድምሩ ከ17 ሚሊዮን በላይ ሰዎች የርሃብ አደጋ እንደተጋረጠባቸው ማስታወቁን ቪኦኤ ዘግቧል፡፡ የተመድ ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ፤ ሶማሊያናደቡብ ሱዳንን ጨምሮ በአካባቢው በሚገኙ ዘጠኝ አገራት የርሃብ አደጋ ከተጋረጠባቸውና አስቸኳይ የሰብአዊ እርዳታ ከሚያስፈልጋቸው 17 ሚሊዮን…
Read 1053 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Saturday, 11 March 2017 12:40
ኦባማ “ትራምፕን ለማስገደል አሲረዋል” የሚለው የጎግል መረጃ እያነጋገረ ነው
Written by Administrator
ታዋቂው ድረገጽ ጎግል የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ስልጣናቸውን ያስረከቧቸውን አዲሱን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን ለማስገደል ሲያሴሩ ነበር በሚል ባለፈው እሁድ ያሰራጨው ሃሰተኛ መረጃ፣ ብዙዎችን እያነጋገረ መሆኑ ተዘግቧል፡፡በድረገጾች አማካይነት የሚሰራጩ ሃሰተኛ ዜናዎችን እየተከታተለ እንደሚያጠፋና አሳሳች መረጃዎችን እንደሚቃወም ከወራት በፊት በይፋ ያስታወቀው…
Read 4415 times
Published in
ከአለም ዙሪያ