ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
የእውቁ ሰዓሊ ብሩክ ተሾመና የቤተሰቡ ስራዎች ለዕይታ የሚቀርብበት “ፋሚሊ አርት ኤግዚቢሽን” ዛሬ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ አዳማ በሚገኘው ኤግል ሆቴል ይከፈታል፡፡ በ1988 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አለ የጥበብና ዲዛይን ት/ቤት በቀለም ቅብ የተመረቀው ፕሮፌሽናል ሰዓሊ ብሩክ ግርማ የሳላቸው 50 ስዕሎች፣ ሁለት…
Rate this item
(0 votes)
በሶፎኒያስ ታደሰ ተደርሶ የተዘጋጀው “አትሸኝዋትም ወይ” የተሰኘ የኮሜዲ ይዘት ያለው አንድ ፊልም፤ ፊልም ዛሬና ነገ በሁሉም ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል፡፡1 ሰዓት ከሰላሳ አራት ደቂቃ የሚፈጀው ይኸው ፊልም፤ አዳዲስና ዕውቅ የትወና ባለሙያዎች የተሳተፉበት እንደሆነ ተገልጿል፡፡
Rate this item
(3 votes)
በገጣሚ ታገል ሰይፉ የተጻፈውና በጎጠኝነትና በሚያስከትላቸው መዘዞች ዙሪያ የሚያጠነጥነው “ብስጦሽቁዋጭ ቁዋጣሽቆር” የተሰኘ አዲስ የልቦለድ መጽሐፍ ትናንት በገበያ ላይ መዋሉ ተነግሯል፡፡ለደራሲው ሰባተኛ ስራው የሆነውና መቼቱን በአንዲት ምናባዊት አገር ላይ ያደረገው “ብስጦሽቁዋጭ ቁዋጣሽቆር” የስላቅ ዘውግ ያለውና በ176 ገጾች የተቀነበበ ሲሆን፣ በቡክሳይት አከፋፋይነት…
Rate this item
(0 votes)
5ኛው የስራ ማስተላለፍ “ሰርሲንግ” እና የፋሽን ሳምንት ኤክስፖ ዛሬ በሚሊኒየም አዳራሽ ይከፊታል፡፡ በኤክስፖው ላይ የጥጥ፣ የአልባሳት፣ የቆዳ፣ የቴክኖሎጂ፣ የቤት ማስጌጥ (ዲኮር) ጠቅላላ ሽያጭ፣ የቡቲክና የመስተንግዶ (ሆስፒታሊቲ) ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ኩባንያዎች ይሳተፉበታል ተብሏል፡፡ በዚህ ኤክስፖ ከ25 አገራት የተውጣጡ ከ280 በላይ ተሳታፊዎች…
Rate this item
(0 votes)
በሮያል የማስታወቂያ ድርጅት አዘጋጅነት የሚካሄደውና ራስ መስፍን ስለሺን (አባ ተምትም)ን የሚዘክረው ‹‹ኢትዮጵያዊያን ለኢትዮጵያዊያን›› የተሰኘ የኪነ ጥበብ ምሽት የፊታችን አርብ ጥቅምት 28 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ በአገር ፍቅር ቴአትር ቤት ይካሄዳል፡፡ በእለቱ በእንግድነት የራስ መስፍን ስለሺ ልጅ ዳንኤል ጆቴ…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲና ገጣሚ መሐመድ ነስሩ (ሶፎንያስ አቢስ) የተጻፈው “ጥቁር ሽታ” የአጫጭር ልቦለዶች ስብስብ መጽሐፍ፣ የፊታችን ሰኞ ከቀኑ በ11:00 ሰዓት፣ በዋቢ ሸበሌ ሆቴል በሚከናወን ልዩ የኪነ-ጥበብ መርሃ ግብር በይፋ ይመረቃል፡፡ በዕለቱ ደራሲና ገጣሚ እንዳለጌታ ከበደ፣ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፤ ደራሲና ገጣሚ ዶ/ር በድሉ…