ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(4 votes)
“እስኪ ተጠየቁ” የተሰኘው የዮሐንስ አድማሱ የግጥም መድበል ነገ በ8 ሰዓት በብሄራዊ ቤተ መፃሕፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ይደረግበታል፡፡ለውይይቱ መነሻ ሃሳብ የሚያቀርቡት አርክቴክትና ደራሲ ሚካኤል ሽፈራው እንደሆኑ ታውቋል፡፡ውይይቱን ያዘጋጁት እናት የማስታወቂያ ድርጅት፣ ጀርመን የባህል ማዕከልና ብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ-መፃሕፍት ኤጀንሲ…
Rate this item
(0 votes)
የገጣሚ ኃይሌ ተስፋዬ ቸኮል የግጥም ስብስቦች የተካተቱበት “የራዕይ እግሮች” የተሰኘ የግጥም መድበል ነገ ከጧቱ 3፡00 ጀምሮ በፍፁም ሲኒማ ይመረቃል፡፡ የግጥሙ ይዘት ማህበራዊ፣ መንፈሳዊና ፖለቲካዊ ትዝብት ላይ የሚያተኩር ሲሆን የግዕዝን ቋንቋ በመቀላቀል በጠንካራ አገላለፅ የታጀበ ነው ተብሏል፡፡ ገጣሚው ግጥም ወደመፃፍ የተሳበበትን…
Rate this item
(0 votes)
በዘመናዊ ቴክኖሎጂ፣ በምቹ ወንበሮችና ከውጭ አገራት በገቡ የተለያዩ መሳሪያዎች የተደራጀው “ሶሎዳ ቪአይፒ ሲኒማ” በከተማዋ እምብርት አራት ኪሎ፣ ዴንቨር ታዎር ላይ ከትላንት በስቲያ ተመርቆ ተከፈተ፡፡በቪአይፒ ደረጃ የታነፀው ሲኒማ ቤቱ፤ በአንድ ጊዜ ውስን የተመልካች ቁጥር እንደሚያስተናግድ ተገልጿል፡፡ ሲኒማ ቤቱ የተከፈተበትን ምክንያት ለአዲስ…
Rate this item
(0 votes)
ዛሬ ምሽት በአገራችን ያልተለመደ ልዩ የፋሽን ሐሳብ (አይዲያ) ብሥራተ ገብርኤል በሚገኘው ላፍቶ ሞል በታዳሚዎች እንደሚቀርብ ተገለፀ፡፡ ሁሉም ሰው የራሱ የአለባበስ ፋሽን ስላለው ፋሽን የሚለው ቃል ሁልጊዜ በሞዴሎች ብቻ መገለጽ የለበትም ያሉት የካይሙ ኢትዮጵያ ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ተስፋ ገ/አብ፤ የዝግጅቱ ዓላማ…
Rate this item
(9 votes)
“የሳጥናኤል ሳል ኢትዮጵያ” የህይወት ዛፍ” “ገነት” “ኢትዮጵያ” የሚል ርዕስ ያለውና በጋዜጠኛና ደራሲ ፍሰሓ ያዜ ካሳ የተጻፈው መጽሃፍ በያዝነው ሳምንት በገበያ ላይ ውሎ እየተሸጠ ይገኛል፡፡ መጽሃፉ የዓለም ሃያላን አገራትና መሪዎቻቸው በህብረት ሆነው በኢትዮጵያ ላይ ያነጣጠሩበትን ምክንያትና ዋነኛ ግባቸውን የሚተነትን ነው ያለው…
Rate this item
(1 Vote)
ተቀማጭነቱ በአሜሪካ የሆነው ጣይቱ የባህል ማዕከል ያዘጋጀው “መንገድ” የተሰኘ የስነጽሁፍ ዝግጅት የፊታችን ረቡዕ በአዲስ አበባው አክሱም ሆቴል ትልቁ አዳራሽ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ከቀኑ በ10፡30 ሰዓት ጀምሮ በሚካሄደው በዚህ የስነጽሁፍ ዝግጅት ላይ የተመረጡ ግጥሞች፣ ወጎች፣ የፍቅር ደብዳቤና አጭር ልቦለድ የሚቀርብ ሲሆን ባለሙያዎችም በአገራችን…