ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ከወር በፊት በጋለሪያ ቶሞካ በተከፈተው “ውስጣዊ ግለትና እንፋሎት” የተሰኘ የስዕል ትርዒት ላይ ነገ ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ጀምሮ በቶሞካ ውይይት እንደሚካሄድ ዳይሬክተሩ ጋዜጠኛ ነብዩ ግርማ ገልጿል፡፡ የወጣት አሸናፊ ማስቲካ ስራዎችን በ14ኛው ዙር የስዕል ትርዒቱ ለእይታ ያቀረበው ጋለሪው፤ ሳር ቤት ካናዳ ኤምባሲ…
Rate this item
(2 votes)
 የዜማ ብዕር ኢትዮጵያ የስነ-ፅሁፍ ማህበር አባል በሆነችው ወጣት ገጣሚ ፍሬዘር ዘውዱ ተፅፈው የተሰናዱ በርካታ ግጥሞችን የያዘው “የፍቅር ገፆች” የግጥም መድበል ትላንት ከረፋዱ 3፡00 እስከ 6፡00 በብሄራዊ ቤተ መፃሕፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ የስብሰባ አዳራሽ ተመረቀ፡፡ በፍቅር ላይ ያተኮሩ ግጥሞችና ደብዳቤዎችን በያዘው…
Rate this item
(90 votes)
 በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ሰርቪስ (ኢቢኤስ) ቴሌቪዥን “የጆርዳና ኩሽና ሾው” አዘጋጅ ጆርዳና ከብዶም የተፃፈው “የጆርዳና የምግብ አዘገጃጀት” የተሰኘ መፅሀፍ ሰሞኑን ለገበያ ቀርቦ እየተነበበ ይገኛል፡፡ መፅሐፉ ከመቶ በላይ የውጭ ምግቦች አዘገጃጀትን የያዘ ሲሆን ኢትዮጵያዊያን ከተለመደው የአመጋገብ ስርዓታቸው ወጣ ብለው እንደ ፓስታ፣ ፒዛ ያሉ…
Rate this item
(1 Vote)
ማልድ የትምህርት ድጋፍ ኃ.የተ.የግ.ማ ባቀራረቡ የተለየ የልጆችን የንባብን ባህል የሚያዳብር፣ ከመጽሐፍ ጋር የተያያዘ የወላጆች ቀን “Book and fun Kids day” /የህፃናት የንባብና የትምህርታዊ ጨዋታ ቀን/ የፊታችን ማክሰኞ በትሮፒካል ጋርደን መናፈሻ ከ4-11 ሰዓት ድረስ ማዘጋጀቱን ገለፁ፡፡ ከ4-14 ዓመት ላሉ ልጆች በተዘጋጀው…
Rate this item
(2 votes)
በተዘራ አስናቀ የተደረሰውና በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተው “የምስጢር መንትዮች” ታሪካዊ ልብወለድ መፅሐፍ በትላንትናው ዕለት በሩሲያ የሳይንስና የባህል ማዕከል ተመርቋል፡፡ መፅሃፉ የማህበረሰባችንን እውነተኛ ገፅታ፣ ድህነት፣ ኋላቀር አስተሳሰብና የባህል ተፅዕኖዎች እያደረሱ ያሉትን ውጣ ውረድ አጉልቶ ያሳያል ተብሏል፡፡ በምረቃ ስነስርአቱ ላይ የተለያዩ የጥበብ…
Rate this item
(1 Vote)
“The Shack” የተሰኘው የደራሲ ዊሊያም ፒ ያንግ ልብ አንጠልጣይ ልብወለድ መፅሀፍ በተርጓሚ ኃይል ከበደ “ደሳሳው ጎጆ” በሚል ወደ አማርኛ ተመልሶ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ መጽሃፉ በመጪው ሚያዚያ 23 ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ፊት ለፊት ከሼል ማደያው ጀርባ በሚገኘው…