ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ነዋሪነቷን በአሜሪካ ባደረገችው አጊቱ ወዳጆ የተፃፈው “The Secrete to Finishing well: Quest for Authentic Leadership“ የተሰኘው መፅሀፍ ለንባብ በቃ፡፡ መፅሃፉ የስራ አመራር ከታሪክ፣ ከሃይማኖትና ከባህል አንፃር በተለያዩ ጊዜያትና አለማት ያለውን አንድነትና ልዩነት ያስቃኛል ተብሏል፡፡ ፀሃፊዋ፤ ከመፅሃፍ ቅዱስ እውቀቷና ከጉዞ ልምዶቿ…
Rate this item
(5 votes)
በ17ኛው ምዕተ ዓመት የኖሩት ኢትዮጵያውያን ፈላስፎች ዘርዐ ያዕቆብና ደቀ መዝሙሩ ወልደ ህይወት፤ በግዕዝ ቋንቋ የፃፉዋቸው ፍልስፍናዊ ሃተታዎች፤ “ሐተታ ዘርዐ ያዕቆብ ወሐተታ ወልደ ህይወት የኢትዮጵያ ፍልስፍና” በሚል ርዕስ ከግዕዝ ወደ አማርኛ ተተርጉሞ ለንባብ በቃ፡፡ ከ400 ዓመታት በፊት የአክሱሙ ተወላጅ ዘርዐ ያዕቆብ…
Rate this item
(0 votes)
የዝናሽ ፀጋዬ (ሀቢቢ) ሁለተኛ ሥራ የሆነውና 14 ዘፈኖችን ያካተተው “ማሎ ማሎ ሌ ጥራኝ አዳማ” የሚል መጠሪያ የተሰጠው የሙዚቃ አልበም ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ ለአድማጭ ደርሷል፡፡ ስምንት ሱዳንኛ እና ስድስት የባህልና ዘመናዊ የአማርኛ ዘፈኖችን የያዘው አልበሙ፤ ሱዳንኛ ዘፈኖቹ በሙሉ በሱዳንያውያን ሙሉ…
Rate this item
(1 Vote)
 የኢትዮጵያ ሙዚቀኞች ማህበርና “አልባብ የቴአትርና የሙዚቃ ፕሮሞሽን” ድርጅት በመተባበር አንጋፋ ሙዚቀኞችን እንደሚሸልሙ ተገለፀ፡፡ ሽልማቱ የሚካሄደው የዘንድሮውን “የኢትዮጵያ ሙዚቃ ቀን” ምክንያት በማድረግ ሲሆን የዛሬ ሳምንት ቅዳሜ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በኤግዚቢሽን ማዕከል ልዩ የሙዚቃ ትርኢት ከተካሄደ በኋላ በቀጣዩ ሰኞ ከምሽቱ 12…
Rate this item
(0 votes)
በ2004 ዓ.ም እንደ አዲስ የተቋቋመው የወሎ ላሊበላ የባህል ቡድን ሰሞኑን በአዲስ አበባ ኢዮሃ ሲኒማ አዳራሽ ውስጥ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ “የጥበብ ውሎ በወሎ” የተሰኘ ቋሚ ወርሃዊ ፕሮግራም ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ የባህል ቡድኑ በደርግ ዘመን እጅግ የታወቁ በርካታ የኪነ ጥበብ ስራዎችን በማቅረብ ጉልህ…
Rate this item
(2 votes)
አንጋፋዋ ደራሲ ፀሐይ መላኩ ያዘጋጀችውና በብርጋዲየር ጀነራል ታሪኩ አይኔ የውትድርና ህይወት ላይ የሚያጠነጥነው “ጀግና እንደ ቴዎድሮስ፤ ቆራጥ እንደ ጴጥሮስ” የተሰኘው መጽሐፍ ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ተመርቆ ለገበያ እንደሚቀርብ ተገለፀ፡፡ በጀነራሉ የልጅነት ታሪክ የሚጀምረው መፅሃፉ፤ በዋናነት ከሚያተኩርበት…