ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በኢጋ ሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን አዘጋጅነት የሚቀርበው “ሰሙነ ህማማት የስነ ጽሑፍና የበገና ምሽት” የፊታችን ሰኞ ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ጀምሮ በዋቢ ሸበሌ ሆቴል እንደሚካሄድ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ በዝግጅቱ ላይ አንጋፋና ወጣት ፀሐፍት፤ ግጥሞችንና ወጐችን በባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች እየታጀቡ ያቀርባሉ ተብሏል፡፡ በምሽቱ ከ20 በላይ የበገና…
Rate this item
(0 votes)
ወጋገን ኮሌጅ በፊልም ሙያ ያሰለጠናቸውን ከ130 በላይ አንጋፋና ጀማሪ አርቲስቶች በዛሬው እለት ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በአለም ሲኒማ አዳራሽ ያስመርቃል፡፡ በምረቃ ስነ ሥርዓቱ ላይ የዩኒቨርስቲ መምህራን፣ ታዋቂ አርቲስቶች እና ጥሪ የተደረገላቸው የመንግስት ባለስልጣናት ይገኛሉ ተብሏል፡፡ የምረቃ ፕሮግራሙን ይታደማሉ ተብሎ ከሚጠበቁ…
Rate this item
(5 votes)
በአንጋፋዋ ጋዜጠኛ ፍሬወይኒ ግደይ የተፃፈውና በግብረሰዶማዊያን እውነተኛ ታሪኮች ላይ የሚያጠነጥነው “ዜጋ” የተሰኘ መጽሐፍ ለንባብ በቃ። በአንድ ኤምባሲ ስለተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ጥናት እንድታካሂድ ተጠይቃ፣ ከብዙ ማመንታት በኋላ ጥናቱን መስራቷን ከትናንት በስቲያ በጊዮን ሆቴል ሳፋሪያን አዳራሽ በመፅሐፉ ዙሪያ ለጋዜጠኞች በሰጠችው መግለጫ የተናገረችው…
Rate this item
(1 Vote)
በሄኖክ ፍቅረ ማርያም “ሽብልቅ” በሚል ርዕስ የተፃፈው ልብ-ወለድ መጽሐፍ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ መቼቱን ወሎ አምባሰል ውስጥ አድርጐ የአካባቢውን ባህልና ወግ እያስቃኘ እስከ አዲስ አበባ የሚዘልቀው መጽሐፉ፤ ከገጠር ወደ ወደ አዲስ አበባ ለትምህርት በመጣ አንድ ወጣት ህይወት ላይ የሚሽከረከር ልብ አንጠልጣይ…
Rate this item
(4 votes)
የድምፃዊና ግጥምና ዜማ ደራሲ ጌትሽ ማሞ “ትወደኛለች” የተሰኘ ሁለተኛው የሙዚቃ አልበም የፊታችን ረቡዕ እንደሚለቀቅ ተገለፀ፡፡ የዛሬ 6 ዓመት ባወጣው “እያሴ” የተሰኘ የመጀመሪያ አልበሙና “መብቴ መብቴ ነው” በሚል ተወዳጅ ነጠላ ዜማው የሚታወቀው ድምፃዊው፣ በአዲሱ አልበሙ 16 ዘፈኖችን ያካተተ ሲሆን ከአንዱ ዘፈኑ…
Rate this item
(0 votes)
ጋለሪያ ቶሞካ 14ኛውን የስዕል ትርዒት “ውስጣዊ ግለትና እንፋሎት” በሚል ርዕስ የፊታችን አርብ ከምሽቱ 12 ሰዓት ሳር ቤት ካናዳ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው ቤተ ስዕል እንደሚከፍት ተገለፀ፡፡ በዚህ ትርኢት የወጣቱ ሰዓሊ አሸናፊ መስቲካ ከ35 በላይ ስራዎች ለዕይታ እንደሚቀርቡ የጋለሪው ማኔጂንግ ዳይሬክተር…