ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በበሃይሉ ዋሴ ተደርሶ በፍቅረየሱስ ድንበሩ የተዘጋጀውና በኩል ፊልም ፕሮዳክሽን የቀረበው “ሰኔ 30” የተሰኘ ፊልም ነገ በሁሉም የግል ሲኒማ ቤቶች እንደሚመረቅ ተገለጸ፡፡ በሰላም አሰፋ ፕሮዱዩስ የተደረገውና የ1፡42 ርዝማኔ ያለው ፊልሙ፤ ፍቅራቸውን ለመቀጠል ወይም ለማቆም ውሳኔ ላይ ለመድረስ ሰኔ 30 ቀን የተቀጣጠሩ…
Rate this item
(0 votes)
በ17 ዘርፎች ተከፍሎ ለወራት ሲካሄድ የቆየው ሁለተኛው ዙር የጉማ ፊልም ሽልማት ውድድር አሸናፊዎች ከነገ ወዲያ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴአትር ከቀኑ 10፡30 ጀምሮ በሚደረገው ሥነስርዓት እንደሚሸለሙ የፕሮግራሙ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ በኢትዮ ፊልምስ ባለቤትነት በተዘጋጀው በዚህ ውድድር፤ ከ17 ዘርፎች ምርጥ አምስቶቹ ባለፈው ጥር 7…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት በምናርክ ሆቴል የተከፈተው “ህብር ሶስት” የስዕል አውደ ርዕይ ትላንት መጠናቀቁን አዘጋጁ “ኤፍሬም አርት ስቱዲዮና ጋለሪ” መስራችና ዳይሬክተር ሰዓሊ ኤፍሬም ለሚ ለአዲስ አድማስ ገልጿል፡፡ ከ135 በላይ የሆኑ የ30 ሰዓሊያን ስራዎች የቀረበበት አውደ ርዕዩ፤ በበርካታ የጥበብ አፍቃሪዎች ተጎብኝቷል ተብሏል፡፡ በዚህ…
Rate this item
(2 votes)
የገጣሚ ለማ ክብረት የግጥም ስብስቦችን ያካተተው “የኔ ወፍ” የተሰኘ የግጥም መድበል ሰሞኑን ገበያ ላይ ዋለ፡፡ በፊት ሽፋኑ ላይ ቀይ እንቡጥ ጽጌረዳ የያዘው መፅሀፉ፤ 108 ያህል ግጥሞችን ያካተተ ሲሆን የግጥሞቹ ጭብጥ በፍቅር፣ ፖለቲካና ማህበራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያጠነጥናል፡፡ በ110 ገፆች የተቀነበበው መድበሉ፤…
Rate this item
(0 votes)
በቴዎድሮስ ፍቃዱ ተደርሶ የተዘጋጀውና በቴዎድሮስ ፍቃዱ ፊልም ፕሮዳክሽን የቀረበው “ወንድሜ ያዕቆብ” የተሰኘ ፊልም ባለፈው ማክሰኞ በአቤል ሲኒማ ተመርቋል፡፡ በአብዱሰላም ሀሰን ፕሮዱዩስ የተደረገው የ1፡45 ኮሜዲ ድራማ ዘውግ ፊልም፤ መቼቱን በአዲስ አበባና በወሎ ሃይቅ ከተማ ላይ ያደረገ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ የፊልሙ ታሪክ ከወሎ፣…
Rate this item
(1 Vote)
የኤርሚያስ መኮንን ድርሰት የሆነውን “አጋምና ቀጋ” የተሰኘ መፅሀፍ ዛሬ ከቀኑ 8፡30 ጀምሮ አራት ኪሎ በሚገኘው ድንቅ ሥራ ህንፃ ላይ እንደሚያስመርቅ “ቡክ ኮርነር” አስታወቀ፡፡ ከምርቃት ሥነስርዓቱ በተጨማሪ የኪነጥበብ ባለሙያዎች፣ ደራሲያንና አንባቢያን በመፅሀፉ ላይ ውይይት ያደርጋሉ ተብሏል፡፡ ይህ በዚህ እንዳለ የ“Tower in…