ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በእቴጌ ጣይቱ ሆቴል ላይ የደረሰውን የቃጠሎ አደጋ ለመታደግ በተደረገው ርብርብ ላይ ተሳታፊ ለነበሩ አካላት “ምስጋና” የሚቀርብበት ምስጋና የተሰኘ ልዩ የኪነ ጥበብ ዝግጅት በጣይቱ ሆቴል ግቢ ውስጥ ተከፈተ፡፡ ከጥር 14 እስከ ጥር 17 ቀን 2007 ዓ.ም ድረስ ይቆያል በተባለው በዚሁ የኪነ…
Rate this item
(2 votes)
በድምፃዊ ዘለቀ ገሰሰና በአቶ አዲስ ገሰሰ የተሰራው የታዋቂው የሬጌ አቀንቃኝ የቦብ ማርሌ ሐውልት ከሁለት ወር በኋላ በሚደረግ ታላቅ ሥነ-ስርዓት እንደሚቆም አዘጋጆቹ ገለፁ፡ ድምፃዊ ዘለቀ ገሰሰ ለአዲስ አድማስ እንደተናገረው፤ ሐውልቱ ቀደም ሲል የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ በነበሩት አቶ አርከበ እቁባይ በተሰየመውና…
Saturday, 24 January 2015 13:52

“የገጠር ልጅ” ነገ ይመረቃል

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በእውነት ፊልም ፕሮዳክሽን የተሰራውና በወንድወሰን ይሁብ ተደርሶ በእውነት አሳሳህኝና በደራሲው የተዘጋጀው “የገጠር ልጅ” የተሰኘው ፊልም ነገ ከቀኑ 11፡30 በብሔራዊ ቲያትር በሚካሄድ ሥነ ስርአት ይመረቃል፡፡ ቤተሰቦቿን ለመርዳት ወደ አረብ አገር በስደት ሄዳ ወደ ሀገሯ የተመለሰች አንዲት ወጣት የሚደርስባትንና የሚያጋጥማትን አሳዛኝ የህይወት…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲ ቃልኪዳን ኃይሉ የተፃፈውና “ለምን አትቆጣም?” የተባለው አዲስ መፅሐፍ ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል እንደሚመረቅ የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር አስታውቋል፡፡
Rate this item
(0 votes)
ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ላይ በምትገኘው ሰንዳፋ ከተማ “ዋን ስቶፕ ሲኒማ” የተሰኘ ዘመናዊ ሲኒማ ቤት ባለፈው ሳምንት ተመርቆ አገልግሎት ጀመረ፡፡ ሲኒማ ቤቱ በ1.7 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባ ሲሆን ለከተማዋና ለአካባቢው ነዋሪዎች አማራጭ የመዝናኛ ማዕከል ይሆናልም ተብሏል፡፡ ሲኒማ ቤቱ እስከ 500…
Rate this item
(2 votes)
13ኛው የጋለሪያ ቶሞካ ፖርትሬይት አርት የስዕል ኤግዚቢሽን በሚቀጥለው አርብ “ስዕላዊ ቀልድ እና ስዕላዊ ምፀት” በሚል ርዕስ ይከፈታል፡፡ የሰዎችን ምስል በማጋነን አስቂኝና አዝናኝ በማድረግ በሚታወቀው ቴዎድሮስ መስፍን (ቴዲ ማን) የተሰሩ 30 ያህል የሰው ምስሎች በአዝናኝ መልክ የሚቀርቡ ሲሆን ታዋቂ የውጭና የአገር…