ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በዳንኤል ቢሰጥ እቴቴ የተፃፉ ግጥሞች የተካተቱበት “አፈር ብላ” የተሰኘ የግጥም መድበል፤ ሰሞኑን ገበያ ላይ ውሏል፡፡ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ሽሙጦችና ፍልስፍና ነክ ግጥሞች እንዲሁም አገራዊ ፉከራና ሽለላ ቀመስ ግጥሞች የተካተቱበት መፅሃፉ፤ ፈገግና ዘና የሚያደርጉ ርእሰ ጉዳዮችንም ይዳስሳል፡፡በ100 ገፆች ተቀንብቦ የተዘጋጀው “አፈር ብላ”…
Rate this item
(1 Vote)
 በጉራጊኛ ዘፈኑና በማራኪ ውዝዋዜው የሚታወቀው የድምፃዊ መላኩ ቢረዳ “ዳነ” የተሰኘ አዲስ የጉራጊኛ ቪሲዲ ሰሞኑን ለገበያ ቀርቧል፡፡ የ14 ዘፈኖችን ቪዲዮ ያካተተው ይኸው ስራ፤ አብዛኞቹ ግጥሞችና ዜማዎች በራሱ በድምፃዊው የተሰሩ ሲሆን ቅንብሩ በዘሪሁን ሳህለማሪያም፣ ያሬድ አስናቀ፣ አሸናፊ ከበደና በሰለሞን ኢብራሂም ነው የተሰራው፡፡ድምፃዊው…
Rate this item
(1 Vote)
በደራሲና አዘጋጅ ሙሉዓለም ጌታቸው ተሰናድቶ፣ በበርሄ ገ/መድህን ፕሮዱዩስ የተደረገው “ሚስቴን ቀሙኝ” የተሰኘ ኮሜዲ የፍቅር ፊልም፤ ነገ በመላ አገሪቱ በሚገኙ የግል ሲኒማ ቤቶች እንደሚመረቅ ፕሮዱዩሰሩ አቶ በርሄ ገ/መድህን ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ በሜርሲ መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን ለእይታ የሚቀርበውን ይሄን ፊልም ሰርቶ ለማጠናቀቅ…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲና ዳይሬክተር ዳንኤል በየነ ተሰርቶ፣ በሞመንተም ሚዲያ ፕሮዳክሽን የቀረበው “የመሃን ምጥ” የተሰኘ ልብ አንጠልጣይ የቤተሰብ ፊልም፤ ነገ በሁሉም የግል ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል፡፡ ሰርቶ ለማጠናቀቅ ሁለት አመት ያህል የወሰደውና የ1፡40 ርዝማኔ ያለው ይሄው ፊልም፤ በ30ዎቹ የእድሜ ክልል ላይ የሚገኝ በጥሩ ሥነ-ምግባር…
Rate this item
(1 Vote)
በአዲስ አበባ በየዓመቱ የሚካሄደው የአውሮፓ ፊልም ፌስቲቫል ትላንት ዕለት ምሽት በ12 ሰዓት በጣልያን የባህል ማዕከል The Great Beautiful በተሰኘው የጣልያን ፊልም ተከፈተ፡፡ ለ15 ቀናት በሚዘልቀው የፊልም ፌስቲቫል ላይ የ15 አውሮፓ አገራት ፊልሞች ለተመልካች የሚቀርቡ ሲሆን የጣልያን ባህል ማዕከልን ጨምሮ በገተ…
Monday, 06 October 2014 08:41

“መረቅ” ነገ ይመረቃል

Written by
Rate this item
(0 votes)
በደራሲ አዳም ረታ የተጻፈው “መረቅ” የረጅም ልቦለድ መጽሃፍ፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ የደራሲው አድናቂዎችና የጥበብ ቤተሰቦች በተገኙበት ነገ ጧት በሃገር ፍቅር ቲያትር አዳራሽ ይመረቃል፡፡ለረጅም አመታት በውጭ አገራት የኖረው ደራሲ አዳም በሚገኝበት በሚከናወነው የምረቃ ስነ-ስርዓት ላይ፣ የተለያዩ ስነ-ጽሁፋዊ ዝግጅቶች የሚቀርቡ ሲሆን፣ ስለደራሲው…