ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Monday, 06 October 2014 08:41

“መረቅ” ነገ ይመረቃል

Written by
Rate this item
(0 votes)
በደራሲ አዳም ረታ የተጻፈው “መረቅ” የረጅም ልቦለድ መጽሃፍ፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ የደራሲው አድናቂዎችና የጥበብ ቤተሰቦች በተገኙበት ነገ ጧት በሃገር ፍቅር ቲያትር አዳራሽ ይመረቃል፡፡ለረጅም አመታት በውጭ አገራት የኖረው ደራሲ አዳም በሚገኝበት በሚከናወነው የምረቃ ስነ-ስርዓት ላይ፣ የተለያዩ ስነ-ጽሁፋዊ ዝግጅቶች የሚቀርቡ ሲሆን፣ ስለደራሲው…
Rate this item
(2 votes)
በአዲስ አበባ ከተማ ከሚገኙ ሲኒማ ቤቶች በስፋቱ ትልቅ የሆነውን ፐርፎሬትድ ስክሪን ያስገጠመውና በዘመናዊ መልኩ የተደራጀው “ክሊንገር ሲኒማ”፣ አዳዲስ አገረኛ ፊልሞችን በመሳየት አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡“ክሊንገር ሲኒማ” በተለይ ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ እንዳለው፣ በአዲስ አበባ ልደታ ኮንዶሚኒየም አካባቢ በሚገኘው መኮንን ቢተው ህንጻ…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲ አብነት ስሜ የተጻፈውና ከዚህ በፊት ለንባብ የበቃው “የኢትዮጵያ ኮከብ” የአስትሮሎጂ መጽሃፍ ቀጣይ ክፍል የሆነው “ፍካሬ ኢትዮጵያ” ከነገ በስቲያ ጀምሮ በገበያ ላይ ይውላል፡፡ 404 ገጾች ያሉት “ፍካሬ ኢትዮጵያ” የ12ቱ ኮከቦች ሐተታ በ1,200 ስመጥሮች ዝርዝርና በበርካታ ሀገራዊ ምሳሌዎች ታግዞ የቀረበበት ሲሆን፣…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ የሴቶች ማህበራት ቅንጅትና በአጋር ድርጅቶቹ አማካይነት የታተመውና ከ60 በላይ ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ታሪክ የያዘው “ተምሳሌት - እጹብ ድንቅ ኢትዮጵያውያን ሴቶች” መጽሃፍ የፊታችን ማክሰኞ አምስት ኪሎ በሚገኘው ብሔራዊ ሙዚየም ይመረቃል፡፡ከ300 በላይ ገጾች ያሉት መጽሃፉ፣ በአማርኛና በእንግሊዝኛ ቋንቋዎች የተዘጋጀ ሲሆን፣ የአማርኛው ቅጽ…
Rate this item
(0 votes)
በገጣሚ እርቅይሁን በላይነህ የተፃፈው “እርቃንሽን ቅሪ” የተሰኘ የግጥም መድበል ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቴአትር ጥበባት መምህር የሆኑት ረዳት ፕሮፌሰር ሙሉጌታ ጀዋሬ በመፅሃፉ ጀርባ ላይ ባሰፈሩት አስተያየት፤ በመድበሉ የተካተቱት ግጥሞች ጠንካራ እንደሆኑ ጠቁመዋል፡፡በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የቴአትር ጥበባት መምህር የሆኑት ጋዜጠኛ…
Rate this item
(0 votes)
በመምህር ሃይማኖት ታደሰ አራጋው የተፃፈው “ያንዳንድ አጥንት እጣ” የተሰኘ የግጥም መድበል በገበያ ላይ ዋለ፡፡ በመፅሃፉ ውስጥ ተካተቱት ግጥሞች ማህበራዊና ፖለቲካዊ እንዲሁም ፍልስፍናዊ ጉዳዮችን ያነሳሉ ተብሏል፡፡ 43 ግጥሞችን የያዘው መድበሉ፤ 48 ገፆች ያሉት ሲሆን በ20 ብር እየተሸጠ እንደሆነ ታውቋል፡፡ ደራሲው ከዚህ…