ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የቀድሞው የ“አውራምባ ታይምስ” ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ የነበረውና በሽብርተኝነት ተከሶ 14 ዓመት የተፈረደበት የጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ “የነፃነት ድምፆች፤ ከማዕከላዊ እስከ ዝዋይ ግዞት” የተሰኘ መጽሐፍ ሰሞኑን ገበያ ላይ ውሏል፡፡ ጋዜጠኛው በዝዋይ ማረሚያ ቤት ጨለማ ክፍል ውስጥ እንዳሰናዳው በተገለፀው መጽሐፉ፤ ክስ ከተመሰረተበት ጊዜ…
Read 1291 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በዶ/ር አቡሽ አያሌው የተዘጋጁት “አልፋና ኦሜጋ” ቁጥር 2 እና ቁጥር 3 መጽሐፎች ሰሞኑን ለንባብ በቁ፡፡ አዘጋጁ በ“አልፋና ኦሜጋ ቁጥር 1” መጽሐፍ፤ ስለ ሰዎችና ዩኒቨርስ የመጀመሪያና የመጨረሻ ምስጢራት ሰፊ ትንታኔ በመስጠት የጀመሩትን ሃሳብ በቁጥር ሁለትና በቁጥር ሶስት መጽሐፋቸው በስፋት እንዲቃኙት ለማወቅ…
Read 8956 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በጋዜጠኛ፣ ገጣሚና ተርጓሚ ነቢይ መኰንን የተጻፈው “ስውር ስፌት ቁ.2” የግጥም መድብል ትናንት ምሽት በዋቢ ሸበሌ ሆቴል አዳራሽ ተመረቀ፡፡የኪነጥበብ ቤተሰቦችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በተከናወነው የምረቃ ስነ ስርዓት ላይ፣ ገጣሚውን ጨምሮ አንጋፋና ወጣት ገጣሚያን ስራዎቻቸውን ለታዳሚው አቅርበዋል፡፡ ገጣሚ ነቢይ በመኰንን ከዚህ…
Read 3150 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“መንገድ ተዘረጋመንገድ ተቀየሰበተራማጅ እጦትመልሶ ፈረሰ!...”በገጣሚ አክሊሉ ገብረ መድህን የተጻፈው “የጭቃ ጅራፎች” የተሰኘ የግጥም መጽሃፍ፣ ነገ ከምሽቱ 11፡30 ሰዓት በዋቢ ሸበሌ ሆቴል አዳራሽ ይመረቃል፡፡በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ የሚያጠነጥኑ 50 የገጣሚው የግጥም ስራዎች የተካተቱበት መጽሃፉ 92 ገጾች ያሉት ሲሆን በተለያዩ መጽሃፍት መደብሮችና…
Read 1157 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“ነጻ አርት ቪሌጅ” በማካሄድ ላይ የሚገኘው ‘ነጻ ሃሳብ’ የተሰኘ የሥነ ጥበብ ፌስቲቫል አካል የሆነው የስዕል ትርዒት ዛሬ ከቀኑ 9 ሰዓት በ“ነጻ አርት ቪሌጅ” ይከፈታል፡፡ነጻ አርት ቪሌጅ ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ እንዳለው፣ ከዛሬ ጀምሮ ለተመልካች ክፍት በሚሆነው በዚህ የስዕል ትርኢት ላይ…
Read 1008 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አለ የሥነ-ጥበብና ዲዛይን ት/ቤት፤ “ፊውቸር ሜሞሪስ” በሚል ርዕስ ከመስከረም 6 እስከ 8 2007 ዓ.ም ዓለም አቀፍ ጉባኤ እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡ የሥነ-ጥበብና ዲዛይን ት/ቤት ዳይሬክተር አቶ ብርሃኑ አሻግሬ ጉባኤውን ከጀርመኑ “ifa-institute for International Cultural Relation” ጋር በመተባበር ማዘጋጀታቸውን ጠቅሰው፣…
Read 1370 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና