ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(8 votes)
በጆን ማክስዌል “The success Journey” በሚል ርዕስ የተፃፈውና በኢ/ር ኢዮብ ብርሃኑ “የስኬት ጉዞ” ተብሎ ወደ አማርኛ የተመለሰው መፅሀፍ ሰሞኑን ለንባብ በቅቷል፡፡ ስለስኬት መንገዶች መድረሻ፣ ስለ ትክክለኛ የስኬት ምስል፣ ስለ ሀብት፣ ስለስኬትና ስለተሳሳተ ልማዳዊ የስኬት አስተሳሰብ የሚተነትነው መፅሀፉ፤ በ10 ምዕራፎች የተከፋፈለ…
Rate this item
(2 votes)
“ሁሉ አዲስ” የመዝናኛ ፕሮግራም በአዲሱ ብስራት ኤፍ ኤም 101.1 ሬዲዮ ጣቢያ የፊታችን ማክሰኞ ከቀኑ 10 ሰዓት እስከ 12 ሰዓት በልዩ የመክፈቻ ፕሮግራም እንደሚጀመር አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ በመጀመሪያ ፕሮግራሙ ላይ በ “ሰው ለሰው” ድራማ የአባት ገፀባህርይን ተላብሶ የተወነው ዝናብዙ ፀጋዬ እና አርቲስት…
Rate this item
(1 Vote)
ለ12 ዓመታት በፋርማሲ ባለሙያነት ሲሰራ የቆየው ፍትህ ቶላ ያዘጋጀው “ዋናው ነገር ጤና” የተሰኘ መፅሀፍ ሰሞኑን ገበያ ላይ ውሏል፡፡ በ324 ገፆች ተቀንብቦ በ20 ምዕራፎች ተዘጋጀው መፅሀፉ፤ በሀገራችን በብዛት ስለሚከሰቱ የተለያዩ በሽታዎች፣ ስለበሽታዎች ምንነት፣ ስለሚዛመቱበት መንገድ፣ ስለምልክቶቻቸው፣ ስለመከላከያ መንገዶቹ፣ ስለህክምና መፍትሄዎቻቸውና መሰል…
Rate this item
(0 votes)
በዮሐንስ በላይ የተደረሰውና መቼቱን ኮምበልቻ በሚገኘው የጎፍ ተራራ አካባቢ ያደረገው “ሃመልማል” የተሰኘ መፅሀፍ ባለፈው ሳምንት ለንባብ በቅቷል፡፡ መፅሀፉ በዋናነት ልጆች ስለመቻቻል፣ ስለ በቀል አወጋገድ፣ ስለአብሮ መኖርና ለጓደኛ ሲባል ስለሚከፈል መስዋዕትነት እንዲማሩበት በተረት መልክ የተዘጋጀ መሆኑን ደራሲው ለአዲስ አድማስ ገልጿል፡፡ እንስሳትን…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴአትር አዲስ የሚያስገነባው የፕሮፌሽናል ቴአትር ቤት የስነ-ህንፃ ዲዛይን ዛሬ ከሰዓት በኋላ ይፋ ይሆናል፡፡ የቴአትር ቤቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ሽመልስ ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፤ ከ8፡00 ሰዓት ጀምሮ ይፋ በሚሆነው የቴአትር ቤቱ የስነ ህንፃ ዲዛይን ላይ ሚኒስትሮች፣ ከፍተኛ የመንግስት የስራ…
Rate this item
(0 votes)
በአብርሃም ግዛው ኢንተርቴይመንትና የፕሬስ ስራዎች እና በሰለሞን ማርያ ፊልም ፕሮዳክሽን ትብብር የተጠነሰሰው “ኪነጥበብ የሰላም እርግብ ናት” የተሰኘ በዘጠኙም ክልሎች በየተራ የሚዘጋጅ ፕሮግራም ሊካሄድ እንደሆነ ተገለፀ፡፡ አዘጋጆቹ እንዳሉት፤ የዝግጅቱ ዓላማ የኢትዮጵያን ሰላም ወዳድነት፣ ስላሉን የቱሪስት መስህቦች፣ ስለመቻቻል ባህላችንና ስለተፈጥሮ እሴቶቻችን ለትውልደ…