ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በአቶ ተክሉ አብርሃ በእንግሊዝኛ ተፅፎ፣ በመምህርና ጋዜጠኛ ግርማይ ገ/ፃዲቅ ወደ አማርኛ የተመለሰው “የሰቆቃው ዘመን በታጋይ ህይወት ውስጥ” የተሰኘው በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ መፅሀፍ ሰሞኑን ለንባብ በቅቷል፡፡ መፅሀፉ የደርግን ዘመን አስከፊነት፣ በፊውዳሉ ስርዓት ኢትዮጵያ ምን ያህል ኋላቀርነት ጠናውቷት እንደነበር፣ ስለ ኢህአፓና…
Rate this item
(0 votes)
ወጣት ገጣሚያን የሚሳተፉበት የግጥም በጃዝ ምሽት የፊታችን ማክሰኞ ከ11፡30 ጀምሮ በብሔራዊ ትያትር እንደሚቀርብ “ማዕዶት ኤቨንት ኦርጋናይዘር” አስታወቀ፡፡ በቡሄ ምሽት በሚቀርበው በዚህ ዝግጅት፤ ተጋባዥ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ልምዳቸውን ለታዳሚው ያካፍላሉ ተብሏል፡፡ የግጥም በጃዝ ምሽቱ “ማዕዶት ኤቨንት ኦርጋናይዘር” ከዲኬቲ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር የሚዘጋጅ…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲ ግሩም አሰፋ ተፅፎ በድርብድል አሰፋ የተዘጋጀው “እኔና ቤቴ” የተሰኘ ፊልም የፊታችን ሰኞ በብሄራዊ ቴአትር አዳራሽ ከምሽቱ 11፡45 ጀምሮ ይመረቃል፡፡ በቤርፉት ፊልምስ ፕሮዳክሽን የቀረበው ፊልሙ፤ የ1፡43 ርዝማኔ ሲኖረው የድራማ ዘውግ እንዳለውም ዳይሬክተሩ ድርብድል አሰፋ ለአዲስ አድማስ ገልጿል፡፡ ሰርቶ ለማጠናቀቅ 14…
Rate this item
(2 votes)
በአለማየሁ ገ/ሂይወት ጣሰው የተዘጋጀውና ከ12 ሺህ በላይ የትግርኛ ምሳሌያዊ አነጋገሮችና ዘይቤያዊ አባባሎችን ያካተተው “ምስላታትን ቢሂላትን ትግሪኛ ከባሁም ናባሁም” የተሰኘ በትግርኛ ቋንቋ የተፃፈ መፅሀፍ ዛሬ በ8፡30 በሚሊኒየም አዳራሽ ይመረቃል፡፡ ምሳሌያዊ አነጋገሮቹንና ዘይቤያዊ አባባሎቹን ለማሰባሰብ ሁለት አስር ዓመታት እንደፈጀባቸው አዘጋጁ በላኩት መግለጫ…
Rate this item
(20 votes)
በተለያዩ የዓለም አገራት ከፍተኛ ነውጥ በፈጠሩ ሰላዮች ላይ ያተኮረው የፈቃዱ ሺፈታ “አገራትን ያናወጡ ሰላዮች” የተሰኘ መፅሀፍ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ 135 ገፆች ያሉት መፅሀፉ፤ በ40 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡ በየዓመቱ የአለም ድንቃድንቅ ታሪኮችን ከሚያወጣው “ጊነስ ቡክ ኦፍ ሪከርድስ” ተመርጠው ወደ አማርኛ የተተረጎሙ…
Rate this item
(3 votes)
በናትናኤል ፋንቱ የተፃፈው “ከነፍስ እስከ ዩኒቨርስ” የተሰኘ መፅሀፍ ባለፈው ሳምንት ለንባብ በቅቷል፡፡ መፅሀፉ በዋናነት በስነ ፈለክ ምርምር፣ በፕላኔቶች፣ በፀሐይና መሰል ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ነው፡፡ “ከነፍስ እስከ ዩኒቨርስ” ስለምንኖርባት ዓለም ምን ያህል እናውቃለን፣ ማወቁስ ለምን አስፈለገ? ስለክዋክብት ማወቅስ ምን ይጠቅማል ለሚሉትና…