ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(3 votes)
በነፃ አውጭ ታጋይነት ዓለም አቀፍ ዝናና አድናቆት ያተረፈውን የቼ ጉቬራን ህይወት የሚያስቃኝ “ቼ ጉቬራ! የአብዮተኛው ህይወት” የተሰኘ መፅሀፍ ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ ገበያ ላይ ውሏል፡፡ መፅሀፉ ከጆን ሊ አንደርሰን “Che Guevara፡ A Revolutionary Life” እና ከሪቻርድ ኤል ሃሪስ “Che Guevara፡ A…
Rate this item
(1 Vote)
በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ በየሳምንቱ በሚያቀርባቸው የተለያዩ መጣጥፎቹ የሚታወቀው ደራሲና ጋዜጠኛ ብርሃኑ ሰሙ፤ “የአዝራር ዲዛይንና ፋሽን በኢትዮጵያ” በሚል ርእስ በልብስ ቁልፎች ዙሪያ የሚያጠነጥን አዲስ መፅሃፍ ሰሞኑን ለገበያ አቅርቧል፡፡በልብስ ቁልፎች ሰብሳቢነቱ የሚታወቀው ጋዜጠኛ ብርሃኑ፤ የዛሬ አምስት ዓመት በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል…
Rate this item
(0 votes)
በወጣት ድምፃዊ ሚሊዮን አበባ (ሚላ) የተቀነቀኑት “አይንሽ አመሌ ነው” እና “እንዳወዳደቄ” የተሰኙ ሁለት ነጠላ ዜማዎች ለአድማጭ ጆሮ መብቃታቸውን ድምፃዊው ገልጿል፡፡ ከተለያዩ ታዋቂ ድምፃዊያን ጋር በተለያዩ የምሽት ክበቦች ሲሰራ የቆየው ድምፃዊ ሚሊዮን፤ ሙሉ አልበም ለማውጣት ሲጥር ቢቆይም ሳይሳካለት መቆየቱንና እነዚህን ሁለት…
Rate this item
(0 votes)
በሚካኤል ታምሬ ተፅፎ የተዘጋጀው “ጥቁር እንግዳ” ፊልም የፊታችን ሰኞ ከቀኑ በ11፡00 ሰዓት በብሔራዊ ቴአትር እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡ የድራማቲክ ኮሜዲ ዘውግ ያለው ፊልሙ፤ 1፡40 የሚወስድ ሲሆን ሰርቶ ለማጠናቀቅ አንድ ዓመት መውሰዱንም ደራሲና ዳይሬክተሩ ሚካኤል ታምሬ ተናግሯል፡፡ ከተባባሪ ፕሮዲዩሰሩ እስከዳር ግርማይ ጋር በመሆን…
Rate this item
(0 votes)
በቅርቡ በሞት ለተለየው ታላቁ የወግ ጸሐፊ፤ ደራሲና ሃያሲ መስፍን ወ/ማርያም ልጆች ገቢ ማሰባሰቢያ የሚውል “አደሞን ለመስፍን” የኪነ-ጥበብ ዝግጅት ነሐሴ 3 ቀን 2006 ዓ.ም ከጠዋቱ ሶስት ሰዓት ጀምሮ በብሄራዊ ሙዚየም አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ ፕሮግራሙ በኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር ፕሬዚዳንት በዶ/ር ሙሴ ያእቆብ ተፅፎ…
Rate this item
(2 votes)
ባለፈው ሳምንት ለንባብ የበቃው የደራሲ ሙሉጌታ ጉደታ “ያልተሸነፈው” የተሰኘ የአጭር ልብ ወለድ መድበል እየተሸጠ ነው፡፡ መድበሉ 15 ታሪኮችን የያዘ ሲሆን ከባለ አንድ ገጿ የአጭር አጭር ወግ (ሌላው ጦርነት) በስተቀር ሁሉም ዘለግ ያሉ እንደሆኑ ታውቋል። ብዙ የሚፅፍ (ፕሮሊፊክ) ደራሲ እየተባለ የሚደነቀው…