ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(9 votes)
በዕውቁ ጋዜጠኛ፣ ደራሲና የታሪክ ተመራማሪ ጳውሎስ ኞኞ የሕይወት ታሪክ ዙርያ የሚያጠነጥን አዲስ መፅሐፍ ሰሞኑን በገበያ ላይ ዋለ፡፡ ጳውሎስ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለየ 22 ዓመታት በኋላ በጋዜጠኛ ደረጀ ትዕዛዙ የተዘጋጀው ይኸው መጽሐፍ፤ በ308 ገፆች የተቀነበበ ሲሆነ በዘጠኝ ምዕራፎች የተከፋፈለና በበርካታ መረጃዎች…
Rate this item
(5 votes)
“የአዲስ አበባ ጉዶች” እና “ኢትዮጵያን ማን ይታደጋት” በሚሉት መፅሀፎቹ የሚታወቀው ጋዜጠኛና ደራሲ አቤል አለማየሁ፤ “የእኛ ሰው ገመና” የተሰኘውን ሦስተኛ መፅሀፉን በሳምንቱ መገባደጃ ላይ ለንባብ አብቅቷል፡፡ የተደበቁ እውነቶችን ምፀታዊ ወጎች፣ ማህበራዊና ወሲባዊ ጉዳዮችን የሚዳስሰው መፅሀፉ፤ በተለይም በድንግልና ንግድ፣ በሴት ሰዶማውያውን፣ በልቅ…
Rate this item
(5 votes)
በአግዮስ ምትኩ የተደረሰውና “የአደራ መክሊት” የሚል ርዕስ የተሰጠው ትውፊታዊ ልብ-ወለድ መፅሀፍ ሰሞኑን በገበያ ላይ ውሏል፡፡ ባህላዊ መሰረት ያለው ትውፊዊ ልብ-ወለድ መፅሀፉ፤ ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፍ ስለመጣ አንድ ጥሩ መንፈስ ስላለው የአደራ መስቀል የሚተርክ ሲሆን መስቀሉ በተለያየ መልኩ ህይወት ባስተሳሰራቸው ገፀ-ባህሪያት ውስጥ…
Rate this item
(2 votes)
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከፊልም ባለቤቶች ፈቃድ ውጭ በየድረ-ገፃቸው የኢትዮጵያ ፊልሞችን በማሰራጨት ህገወጥ ገቢ የሚሰበስቡ ወገኖችን የሚያወግዝና ፊልሞቹ የተጋረጠባቸውን ፈተና የሚያሳይ ዘጋቢ ፊልም፤ በዮናታን አበራ አድቨርታይዚንግ የተዘጋጀ ሲሆን የፊታችን ሰኞ በድሪም ላይነር ኢንተርናሽናል ሆቴል ከቀኑ 10፡30 ጀምሮ ይመረቃል ተብሏል፡፡ በአማርኛ ፊልሞች…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮ ፊልም ኃ/የተ/የግ/ማህበር አስተባባሪነትና ባለቤትነት የሚዘጋጀው “ጉማ ፊልም ሽልማት” የዘንድሮ ፊልሞችን በሽልማት ውድድሩ ለማካተት ምዝገባ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ለሁለተኛው ዙር የሚወዳደሩ የአምና ፊልሞችን ከመጋቢት 29 እስከ ሚያዚያ 3 በጣይቱ ሆቴል መዝግቦ ማጠናቀቁን የገለፀው ኢትዮ ፊልም፤ በሁለተኛው ዙር ውድድር የዘንድሮዎቹን ለማካተት ከሐምሌ…