ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
“የኢትዮጵያ ህያው ሙዚየም” የተሰኘ የሙዚየም ማውጫ ታትሞ ወጣ፡፡ በሀገሬ ሚዲያ ኮሙዩኒኬሽን የተዘጋጀው ይሄው የሙዚየም ማውጫ፤ በሁለት ከተማ አስተዳደሮችና በሌሎችም ክልሎች የሚገኙ ሙዚየሞችን ይዟል፡፡ 80 ገፆች ያሉት ማውጫው፤ በክፍል አንድ ከያዛቸው ሙዚየሞች ውስጥ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም፣ የኢትዮጵያ ፖስታ ሙዚየም የኢትዮጵያ ጥናትና…
Rate this item
(3 votes)
ስፔናዊው ሰዓሊ ፓብሎ ፒካሶ የ20ኛው ክፍለ ዘመን ታላቅ አርቲስት እንደነበር ይታወቃል። እስከ 92 ዓመት እድሜው በመኖር ረዥም ህይወት ያጣጣመው ሰዓሊው፤ የዚያኑ ያህልም በሥራው ውጤታማ እንደነበር ይነገርለታል። በሙያ ዘመኑ እጅግ በርካታ የአሳሳል ዘይቤዎችንና ጭብጦችን የዳሰሰ ሲሆን በተለይ ኩቢዝም የተሰኘውን ዘመናዊ የሥነጥበብ…
Rate this item
(0 votes)
በብዙአየሁ እሸቱ ተፅፎና ተዘጋጅቶ በጆስ ዳን ፊልም ፕሮዳክሽን ፕሮዲዩስ የተደረገው “ወደ ፍቅር” የተሰኘው ፊልም ነገ በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት ከቀኑ በ11 ሰዓት ይመረቃል። የሮማንስ ኮሜዲ ዘውግ ባለው በዚህ ፊልም ላይ መስፍን ሃ/ኢየሱስ፣ ጆሴፍ ዳንኤል፣ ቶማስ ቶራ፣ ሰገን ይፍጠር አዲስ አለም…
Rate this item
(0 votes)
ስለ ንባብ ጠቃሚነት ብዙ ተብሏል። የንባብ ልምድን ባህል ለማድረግ ደግሞ ንባብ ከልጅነት መጀመር እንዳለበት፣ ለልጆቻችን የህፃናት መፅሐፍ ማንበብና እነሱንም ማስነበብ እንዳለብን የምናውቅ ይመስለኛል። ግን ብዙ የማንሰማውና ክፍተት የሚታይበት የንባብ ጉዳይ የታዳጊ ወጣቶች የንባብ ሁኔታ ነው። ስለ ሕፃናት መፃሕፍት እና የንባብ…
Rate this item
(2 votes)
“5ኛው “ደስታ ለእናቴ 2005” የእናቶች ቀን፣ ነገ በካፒታል ሆቴል ከዘጠኝ ሰዓት ጀምሮ እንደሚከበር “ሱባ 16 ኢቬንትስ” አስታወቀ፡፡ በበዓሉ ላይ ታላቅ ሥራ የሰሩ ኢትዮጵያውያን እናቶች ሽልማት እንደሚበረከትላቸውና በተለያዩ ስፍራዎች በችግር ላይ ያሉ እናቶችን ለመደገፍ እንደታሰበ ተገልጿል፡፡
Rate this item
(1 Vote)
በኩል ፊልም ፕሮዳክሽን የተሰራው “አይራቅ” የተሰኘ ሮማንስ ፊልም፤ ነገ በአዲስ አበባና በአዳማ ከተሞች ይመረቃል፡፡ ፊልሙ በመጪው ሰኞ በአዲስ አበባ አቤል ሲኒማ በ11 ሰዓት እንደሚመረቅም አዘጋጆቹ ጠቁመዋል፡፡ በፊልሙ ሥራ ላይ ደራሲ በሀይሉ ዋሴ (ዋጄ)፣ ፕሮዲዩሰርና ዳይሬክተር ፍቅረየሱስ ድንበሩ የተሳተፉበት ሲሆን ማህደር…