ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(2 votes)
ነዋሪነታቸውን በለንደን ባደረጉት ኢ/ር ወንድሙ ነጋሽ ተፅፈው የተዘጋጁት “የአዕምሮ አስተዳደር ሞዴል” እና “ፍቅር ምንድን ነው” መፃህፍት ዛሬ ረፋድ ላይ በብሄራዊ ቴአትር አዳራሽ ይመረቃሉ፡፡ መፃህፍቶቹ ስሜትን ስለመቆጣጠር፣ በራስ ስለመተማመን፣ በአላማ ስለመፅናት፣ ስለ ደስታና የፍቅር ያለንን ግንዛቤ የሚያሰፉ ሲሆን “ፍቅር ምንድነው?” በሚለው…
Rate this item
(0 votes)
የተለያዩ የኢትዮጵያ ታሪክ፣ ቅርሶችና የብሔር ብሄረሰቦችን ባህልና ትውፊት በአንድ ላይ በማሰባሰብ ለማስጎብኘት የሚያስችል ነው የተባለ የባህል ማዕከል የፊታችን ሐሙስ ሊከፈት ነው፡፡ “ብርሃን ኢትዮጵያ የባህል ማዕከል” የሚል ስያሜ የተሰጠው የባህል ማዕከል፤ ኢትዮጵያን ቀደምት ታሪኮች የሚያወሱ ቅርሶች፣ ለአገሪቱ ታሪካዊ ቦታዎች ምሳሌ የሚሆኑ…
Rate this item
(3 votes)
በኢትዮጵያ ዘመናዊ የማስታወቂያ ሥራን በፈር ቀዳጅነት እንደጀመሩ በሚነገርላቸው በአቶ ውብሸት ወርቃለማሁ የህይወት ታሪክ ላይ የሚያጠነጥን ‹‹ያልመከነ ማንነት›› የተሰኘ መጽሐፍ ከትናንት በስቲያ በሒልተን ሆቴል ተመርቆ በገበያ ላይ ዋለ፡፡በአበበ አያሌው የተዘጋጀው ይኸው መፅሐፍ ፤ የአቶ ውብሸት ወርቃለማሁን ከልጅነት እስከ ዕውቀት የህይወት እርምጃና…
Rate this item
(2 votes)
“አንድ ቀን” የቤተሰብ ፊልም በቅርቡ ለተመልካች ይቀርባል በደራሲ፣ዳይሬክተርና ፕሮዱዩሰር አለማየሁ ታደሰ እንዲሁም በኤክስኪዩቲቭ ፕሮዱዩሰር ማርታ ጌታቸው የተዘጋጀው ‹‹የኔታ›› የተሰኘ ድራማ ኮሜዲ ፊልም፤ የፊታችን ሰኞ በ11 ሰዓት በብሔራዊ ትያትር ይመረቃል፡፡ በፊልሙ ላይ ራሱ አለማየሁ ታደሰን ጨምሮ ኮሜዲያን ደረጄ ሀይሌ፣ ቃልኪዳን ጥበቡ፣…
Rate this item
(0 votes)
የማስተር ፊልምና ኮሙኒኬሽን ማሰልጠኛ ተቋም የቀድሞ ተማሪዎች የፎቶግራፍ ስራዎች አውደ ርዕይ የፊታችን ረቡዕ ከቀኑ በ10፡30 በብሔራዊ ትያትር አርት ጋላሪ ይከፈታል፡፡ በአውደ ርዕዩ በአስራ ሶስት የፎቶግራፍ ባለሞያዎች የተነሱ ፎቶግራፎች የሚቀርቡ ሲሆን አውደ ርዕዩ እስከሚቀጥለው ቅዳሜ ድረስ ለህዝብ ክፍት ሆኖ እንደሚቆይ የማስተር…
Monday, 07 April 2014 16:00

33ኛው “ግጥም በጃዝ”

Written by
Rate this item
(0 votes)
ረቡዕ ይካሄዳል33ኛው የ“ግጥም በጃዝ” ምሽት የፊታችን ረቡዕ ከምሽቱ 11፡30 ጀምሮ በራስ ሆቴል አዳራሽ እንደሚካሄድ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ ግጥሞች፣ ወጎችና ዲስኩር በሚቀርብበት ዝግጅት፤ አርቲስት ግሩም ዘነበ፣ ገጣሚ ምስራቅ ተረፈ፣ ምንተስኖት ማሞ፣ በረከት በላይነህ እና ሚሊቲ ኪሮስ ሥራዎቻቸውን ያቀርባሉ ተብሏል፡፡ የመግቢያው ዋጋ በነፍስወከፍ…