ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ሀገሬ ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ከጐንደር ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ጋር በመተባበር ያዘጋጃቸው “ጐንደርን ለአገር ቤት” እና “ጐንደርን ለህፃናት” የተሰኙ የቱሪዝም ዳይሬክተሪዎች ታትመው ባለፈው ሳምንት ጐንደር ከተማ በሚገኘው ቋራ ሆቴል ተመረቁ፡፡ የምረቃ ስነስርዓቱን የኢፌዲሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሙሉጌታ…
Rate this item
(0 votes)
ካለፈው አመት ጀምሮ መቅረብ የጀመረው “ግጥምን በማሲንቆ” ባለፈው ሳምንት በጎንደር ተካሄደ፡፡ ለሁለተኛ ጊዜ ጐንደር ከተማ በሚገኘው አፄ በካፋ ሆቴል አዳራሽ የተካሄደው ፕሮግራሙ፣ በየአመቱ በወርሃ ጥር በጥምቀት መዳረሻ ላይ እንደሚካሄድ የፕሮግራሙ አዘጋጅ ገጣሚ ትዕግስት ሲሳይ ተናግራለች፡፡ በዝግጅቱ ላይ ገጣሚና ፀሐፌ ተውኔት…
Rate this item
(1 Vote)
ጃኖ ባንድ ለዓመቱ የመጀመሪያ የሆነውን የሙዚቃ ኮንሰርት ዛሬ ምሽት በትሮፒካል ጋርደን ያቀርባሉ፡፡ ኮንሰርቱን ከአምስት ሺ በላይ ሙዚቃ አፍቃሪዎች ይታደሙታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የመግቢያ ዋጋ 200 ብር እና ለቪአይፒ 400 ብር እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ጃኖ ባንድ በመቀጠል በቀጣይነት ተመሳሳይ የሙዚቃ ድግሶች በጐንደር፣…
Rate this item
(4 votes)
የሥነፅሁፍ ምሁሩን ዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳን የሚዘክር የኪነጥበብ ዝግጅት ዛሬ ከ3 ሰዓት እስከ 6 ሰዓት በብሄራዊ ቲያትር ቤት ይቀርባል፡፡ ከ40 ዓመት በላይ በኢትዮጵያ ስነፅሁፍ ዘርፍ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከቱት ዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ፤ በአሜሪካ ሎስአንጀለስ ዩኒቨርስቲ ውስጥ መምህር ናቸው፡፡ ምሁሩን ለመዘከር በተሰናዳው የኪነጥበብ…
Rate this item
(5 votes)
በእርቅይሁን በላይነህ የተዘጋጀው “የኢትዮጵያ ታሪክ - ከኢማም አሕመድ እስከ አጤ ቴዎድሮስ” የተሰኘ የታሪክ መፅሃፍ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፣ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም የታሪክ ተመራማሪ ዶ/ር ተፈሪ መኮንን በመፅሃፉ ጀርባ ላይ በሰጡት አስተያየት፤ “ይህ መፅሃፍ በታሪክ ተመራማሪዎች ብዙም ትኩረት…
Rate this item
(5 votes)
በወጣት እና አንጋፋ ከያንያን እየቀረበ ያለው “ግጥም በጃዝ” 30ኛ ወርሐዊ ዝግጅት የፊታችን ረቡዕ እንደሚቀርብ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ በራስ ሆቴል ትልቁ አዳራሽ በሚቀርበው ዝግጅት፤ አበባው መላኩ፣ ምንተስኖት ማሞ፣ ምስራቅ ተረፈ እና ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ ግጥም፣ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት…