ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በወጣትና አንጋፋ ከያንያን በየወሩ የሚቀርበው “ግጥም በጃዝ” 29ኛ ዝግጅቱን የፊታችን ረቡዕ ከምሽቱ 11፡30 ጀምሮ በራስ ሆቴል አዳራሽ እንደሚያቀርብ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ በምሽቱ የጥበብ ዝግጅት ላይ ገጣሚ ነቢይ መኮንን፣ ሰዓሊና ቀራጺ በቀለ መኮንን፣ አበባው መላኩ፣ ሜሮን ጌትነትና ገዛኸኝ ፀጋው ግጥም ሲያቀርቡ፤ ዲያቆን…
Rate this item
(2 votes)
አንተነህ ኃይሌ ጽፎ ያዘጋጀውና በትሩዝ ፊልም ፕሮዳክሽን ተሰርቶ በውዳሴ ፊልም ፕሮዳክሽን የቀረበው “የአርበኛው ልጅ” የአክሽን ኮሜዲ ፊልም ነገ ይመረቃል፡፡ “ከጀግና ቤት መጠለል ጀግና አያስብልም” የሚል መሪ ቃል ይዞ በተሰራው ፊልም፤ ካሳሁን ፍስሐ (ማንዴላ)፣ ሞዴል የትምወርቅ ጉበርዣ፣ ጌታቸው ታደሰ፣ ሰለሞን ተካ፣…
Rate this item
(1 Vote)
በሻሸመኔ ከተማና አቅራቢያዋ ኪነጥበብ አፍቃሪዎች የተቋቋመው “ከአድማስ ፊት” የኪነጥበብ ማህበር 45ኛ ዝግጅቱን ነገ ከቀኑ 7 ሰአት በሻሸመኔ የባህል አዳራሽ እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡ የዕለቱ የክብር እንግዳ በ “ትናንሽ ፀሐዮች” እማ ጨቤን ሆና የምትተውነው አርቲስት ሰብለ ተፈራ ነች። በነገው ዝግጅት የጭውውት፣ የግጥም፣ የዘፈን፣…
Rate this item
(0 votes)
በሻሸመኔ ከተማና አቅራቢያዋ ኪነጥበብ አፍቃሪዎች የተቋቋመው “ከአድማስ ፊት” የኪነጥበብ ማህበር 45ኛ ዝግጅቱን ነገ ከቀኑ 7 ሰአት በሻሸመኔ የባህል አዳራሽ እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡ የዕለቱ የክብር እንግዳ በ “ትናንሽ ፀሐዮች” እማ ጨቤን ሆና የምትተውነው አርቲስት ሰብለ ተፈራ ነች። በነገው ዝግጅት የጭውውት፣ የግጥም፣ የዘፈን፣…
Rate this item
(2 votes)
በሸገር ኤፍ ኤ ፍምና በአማራ ክልል የኤፍ ኤም ጣቢያዎች ኪነጥበባዊ ዝግጅቶቻቸውን እያቀረቡ የሚገኙት “የኛ” የሙዚቃ ቡድን አባላት “ጣይቱ” የተሰኘውን ሁለተኛ አልበማቸውን ለቀቁ፡፡ በአዲሱ አልበም ላይ አንጋፋዋ ድምጻዊት አስቴር አወቀም ተሳትፋለች፡፡ አልበሙን በዩቲዩብ ማየት እንደሚቻል፣ ሙሉ በሙሉም በኢትዮጵያ መቀረፁንና በማንጎ ፕሮዳክሽን…
Rate this item
(0 votes)
በገጣሚ ኤፍሬም ስዩም የተዘጋጀው “ተዋናይ ብሉይ የግዕዝ ቅኔያት ፍልስፍና ከቀደምት የኢትዮጵያ ነገስታትና ሊቃውንት” የተሰኘ መጽሐፍ በሚቀጥለው ሳምንት አርብ ከ11 ሰዓት ተኩል ጀምሮ በጣልያን የባህል ተቋም እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡ ውርስ ትርጉሙ በኤፍሬም ስዩም የተዘጋጀው መጽሐፉ፤ በሚመረቅበት ዕለት ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋና መጋቢ ሃዲስ…