ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በገጣሚ ገነት ወንድሙ ተደርሶ ለንባብ የበቃው “ከውሽንፍር ኋላ” የተሰኘ የግጥም መድበል፤ ነገ ከቀኑ 11 ሰዓት ላይ በጣይቱ ሆቴል፣ ጃዝ አምባ ይመረቃል፡፡ በምረቃው ስነስርዓት ላይ ወጣትና አንጋፋ ገጣሚያን የግጥም ስራዎቻቸውን የሚያቀርቡ ሲሆን የጥበብ ወዳጆች በፕሮግራሙ ላይ እንዲታደሙ ተጋብዘዋል፡፡
Rate this item
(0 votes)
የ 70 ወጣት ሰዓሊያንን ስራ ለተመልካች ይፋ ያደረገ የስዕል ኤግዚቢሽን ትላንት በ8 ሰዓት በጣይቱ ሆቴል ተከፈተ፡፡ “አርት ፌር” በሚል ርዕስ የተዘጋጀው አውደርዕይ፤ 500 የሚጠጉ ስዕሎችን ያካተተ ሲሆን እስከ ነገ ማታ ድረስ ለተመልካች ክፍት ሆኖ እንደሚቆይ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ቀደም ሲል እንዲህ…
Rate this item
(1 Vote)
በወጣትና አንጋፋ ከያንያን በየወሩ የሚቀርበው “ግጥም በጃዝ” 29ኛ ዝግጅቱን የፊታችን ረቡዕ ከምሽቱ 11፡30 ጀምሮ በራስ ሆቴል አዳራሽ እንደሚያቀርብ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ በምሽቱ የጥበብ ዝግጅት ላይ ገጣሚ ነቢይ መኮንን፣ ሰዓሊና ቀራጺ በቀለ መኮንን፣ አበባው መላኩ፣ ሜሮን ጌትነትና ገዛኸኝ ፀጋው ግጥም ሲያቀርቡ፤ ዲያቆን…
Rate this item
(2 votes)
አንተነህ ኃይሌ ጽፎ ያዘጋጀውና በትሩዝ ፊልም ፕሮዳክሽን ተሰርቶ በውዳሴ ፊልም ፕሮዳክሽን የቀረበው “የአርበኛው ልጅ” የአክሽን ኮሜዲ ፊልም ነገ ይመረቃል፡፡ “ከጀግና ቤት መጠለል ጀግና አያስብልም” የሚል መሪ ቃል ይዞ በተሰራው ፊልም፤ ካሳሁን ፍስሐ (ማንዴላ)፣ ሞዴል የትምወርቅ ጉበርዣ፣ ጌታቸው ታደሰ፣ ሰለሞን ተካ፣…
Rate this item
(1 Vote)
በሻሸመኔ ከተማና አቅራቢያዋ ኪነጥበብ አፍቃሪዎች የተቋቋመው “ከአድማስ ፊት” የኪነጥበብ ማህበር 45ኛ ዝግጅቱን ነገ ከቀኑ 7 ሰአት በሻሸመኔ የባህል አዳራሽ እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡ የዕለቱ የክብር እንግዳ በ “ትናንሽ ፀሐዮች” እማ ጨቤን ሆና የምትተውነው አርቲስት ሰብለ ተፈራ ነች። በነገው ዝግጅት የጭውውት፣ የግጥም፣ የዘፈን፣…