ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ጥንታዊውና ታሪካዊውን የአቡነ መልከፄዴቅ ገዳም ይበልጥ ለማስተዋወቅና ለቱሪስቶች ለማስጐብኘት እንዲሁም ለመርዳት በአርቲስቶች የተሰራው “እዩና እመኑ” ቪሲዲ ነገ በቅድስት ስላሴ ካቴድራል አዳራሽ ይመረቃል፡፡ ትዕግስት ግርማ፣ ይገረም ደጀኜ፣ መሰረት መብራቴና ሌሎች ታዋቂ አርቲስቶች የተሳተፉበት ቁጥር አንድ “እዩና እመኑ” ከዚህ በፊት ተመርቆ ለገበያ…
Rate this item
(0 votes)
በአሊ ይመር ተጽፎ የተዘጋጀውን “እንግዳ ነፍስ” ፊቸር ፊልም ሰኞ ምሽት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር እንደሚያስመርቅ ዙምባራ ፊልም ፕሮዳክሽን አስታወቀ፡፡ በፊልሙ ላይ መንትዮችን ጨምሮ 45 ያህል ተዋንያን እንደተሳተፉበት የጠቀሰው ድርጅቱ፣ፊልሙን ሠርቶ ለማጠናቀቅ አንድ ዓመት እንደፈጀ አስታውቋል፡፡ በሌላም በኩል “ጃንኖ” የተሰኘ ፊልም የ95…
Rate this item
(1 Vote)
የደራሲ ሌሊሳ ግርማን ምርጥ ምናባዊ ታሪኮች የያዘው “መሬት ፣አየር፣ሰማይ” መፅሀፍ ለንባብ በቃ፡፡ ከምናባዊ ታሪኮቹ አንዳንዶቹ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ የጥበብ አምዶች ላይ የተስተናገዱ ናቸው፡፡ ሃያ ዘጠኝ ታሪኮችን የያዘው ባለ 207 ገፅ መፅሀፉን ሊትማን ጀኔራል ትሬዲንግ የሚያከፋፍለው ሲሆን ዋጋውም 46 ብር ነው፡፡…
Rate this item
(0 votes)
ባህላዊውን የቡሄ አከባበር የሚዘክርና ሀይማኖታዊና ባህላዊ ይዘቱ ሳይቀይር በዓለም ቅርስነት የሚመዘገብበትን ዘዴ የሚያውጠነጥን ዝግጅት የፊታችን ሰኞ ምሽት እንደሚቀርብ ኤልቤት ሆቴል አስታወቀ፡፡ የሆቴሉ ስራ አስኪያጅ የእናትፋንታ ውቤ እንዳስታወቁት፤ ፒያሳ በሚገኘው ሆቴል፣ ዝግጅቱ በችቦ ማብራትና ባህሉን የጠበቀ ህብስት ታጅቦ ሲቀርብ ቡሄን የተመለከቱ…
Rate this item
(0 votes)
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ እና በባህርዳር የሚገኘው የሙላለም የባህል ማዕከል ሚሊኒየሙ የባህል ቡድን በጋራ ያዘጋጁት ህገወጥ የሰዎች ዝውውርን የሚያወግዝ ኪነጥበባዊ ፕሮግራም እየቀረበ ነው፡፡ የዛሬ ሳምንት በባህርዳር መቅረብ የጀመረው ዝግጅት፤ ግጥሞች፣ሙዚቃ፣ የ25 ደቂቃ ድራማ እንዲሁም ውይይት ተካሂዶበታል፡፡…
Rate this item
(12 votes)
በቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት መንግስቱ ኃይለማርያም የቤተመንግስትና የስራ ህይወት ዙሪያ የተፃፈው “የሌ/ኮ መንግስቱ ያልተነገሩ ሚስጥሮች” የተሰኘ መፅሀፍ ዛሬ ከማተሚያ ቤት ወጥቶ ለንባብ እንደሚበቃ አዘጋጁ አስታወቁ፡፡ የቀድሞው ልዩ ኃይል አባል እና የፕሬዝዳንት መንግስቱ አጃቢ በነበሩት እሸቱ ወንድሙ ወልደስላሴ የተፃፈው ባለ 120 ገፅ…