ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
የደራሲ አዳም ረታ ረዥም ልቦለድ “ሕማማትና በገና” ነገ ውይይት እንደሚካሄድበት ሚዩዚክ ሜይዴይ አስታወቀ፡፡ ውይይቱ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመጻሕፍትና ቤተመዛግብት አዳራሽ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ ለሦስት ሰዓታት ይዘልቃል፡፡ የመነሻ ሃሳብ በማቅረብ ውይይቱን ከሚዩዚክ ሜይዴይ ባለሙያዎች ጋር የሚመሩት የሥነጽሑፍ ባለሙያው አቶ ቴዎድሮስ አጥላው…
Rate this item
(2 votes)
በኮሜዲያን ታሪኩ ሰማንያ እና ቢኒያም ዳና የተፃፈው “ሀ በሉ” ፊልም ነገ በሀዋሳ ከተማ ባህል አዳራሽ ይመረቃል፡፡ የ100 ደቂቃ ርዝመት ያለው አስቂኝ ፊልሙ፤ በአይዶል ውድድር ለመሳተፍ ከክፍለ ሀገር ወደ አዲስ አበባ በመጡ ሁለት ወጣቶች ላይ ያጠነጥናል፡፡ በፊልሙ ላይ ደራሲዎቹን ጨምሮ ካሙዙ…
Rate this item
(0 votes)
በአዲስ አድማስ “እንጨዋወት” አምዱ የሚታወቀው ደራሲና ወግ ፀሃፊ ኤፍሬም እንዳለ ያዘጋጀው “የዓለም ታላላቅ ታሪኮች ለሕጻናት” መፅሃፍ ለንባብ በቃ፡፡ መፅሃፉ የሮቢን ሁድ፣ ሮቢንሰን ክሩሶ፣ “ሪፕ ቫን ዊንክል እና ሌሎች ታላላቅ ሰዎችን ታሪኮች ይዟል፡፡ 86 ገፆች ያሉት የሕጻናት መጽሐፍ፤ በጃፋር መጻሕፍት መደብር…
Saturday, 03 August 2013 11:25

“የግጥም በጃዝ”

Written by
Rate this item
(0 votes)
ሁለተኛ ሻማ ረቡዕ ይለኮሳል በወጣት ከያንያን ተቋቁሞ ወጣትና አንጋፋ ገጣሚያን፣ ሙዚቀኞችና ሌሎች የጥበብ ባለሙያዎች የሚሳተፉበት “ግጥምን በጃዝ” ኪነጥበባዊ ዝግጅት፤ ሁለተኛ ዓመት ክብረ በዓሉን በመጪው ረቡዕ 11፡30 በብሔራዊ ትያትር እንደሚያከብር አስታወቀ፡፡ ላለፉት ሁለት ዓመታት ከቀረቡት ዝግጅቶች ላይ ተመርጠው የተሰናዱ ሥራዎች “ጦቢያ”…
Rate this item
(1 Vote)
በኤምቢዜድ ፊልም ፕሮዳክሽን የተዘጋጀው “ያልታሰበው” የተሰኘው ፊልም ነገ በአዲስ አበባ በሚገኙ የግል ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል፡፡ የ103 ደቂቃ ርዝመት ያለው ፊልሙ ድራማቲክ ኮሜዲ ሲሆን፤ በማህበራዊ ህይወታችን ውስጥ የሚገጥሙንን ልዩ ልዩ ጉዳኞች በአዝናኝና አስተማሪ ትእይንቶች እያዋዛ ቁም ነገር የሚያስጨብጥ ነው ተብሏል፡፡ በፊልሙ…
Rate this item
(1 Vote)
“ሞት ያልገታው ጉዞ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መጽሐፍ ዛሬ ከጠዋቱ 3፡00 ሰአት በሀገር ፍቅር ቲያትር ቤት ይመረቃል፡፡ በደራሲ ሶስና ደምሴና በበየነ ሞገስ የተዘጋጀው መጽሐፉ፤ በክቡር ብላታ ደምሴ ወርቅ አገኘሁ የህይወት ታሪክ ዙሪያ የሚያጠነጥን ሲሆን በአምስቱ ዓመታት የጠላት ወረራ ወቅት ወገኖቻችን የደረሰባቸውን…