ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
“ኤ ሎንግ ዎክ ቱ ፍሪደም” በተሰኘው የኔልሰን ማንዴላ ግለታሪክ መፅሃፍ ላይ ተመስርቶ የተሰራው አዲስ ፊልም ከወር በኋላ በመላው ዓለም መታየት እንደሚጀምር ተገለፀ፡፡ ፊልሙ የደቡብ አፍሪካውያንን የነፃነት ትግል ለመላው ዓለም ለማስተዋወቅ ታልሞ የተሰራ ነው ተብሏል፡፡ በጉበት ኢንፌክሽን በጠና ታመው በሆስፒታል ህክምና…
Rate this item
(2 votes)
አጓጊው ዜና ምንድነው?ዋርነር ብሮስ የተባለው የፊልም ኩባንያ እና ዲሲ ኮሚክስ እ.ኤ.አ በ2015 ባትማንና ሱፐርማንን በማጣመር ልዩ ፊልም እንሰራለን ማለታቸው ነው፡፡ ፊልሙ በሚቀጥለው ዓመት ቀረፃው የሚጀምር ሲሆን እውቆቹ የ“ሱፐርማን ሪተርንስ” ዳሬክተር ዛክ ስናይደር እና የ“ባትማን” ፊልም አካል የሆነው “ዘ ዳርክ ናይትስ”…
Rate this item
(0 votes)
በዚህ ሳምንት ምን ተቀዳጀ፡- “የዩቲውብ ንጉስ” የሚል ማዕረጉን ሳያስነጥቅ ቀጥሏል እሱ ማነው፡- የኮሪያ ፖፕ ስልትን ለአለም ስተዋዋቀው፤ ፒ ኤስአይ ታዋቂ ያደረገው ነጠላ ዜማ ፡- ጋንግናም ስታይል ጋንግም ስታይል ምን አተረፈለት፡- 10 ሚሊዮን ዶላር ገቢ አግኝቷል፡፡ በጋንግናም እስታይል ብቻ፡፡ *በጋንግናም ስታይል…
Rate this item
(0 votes)
*“የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ጉዞ” መፅሐፍ ለገበያ በቃ “ጳጉሜ፣ የኢትዮጵያ ቀን መቁጠርያ የማን ነው?” የሚል መፅሐፍ ዛሬ ገርጂ በሚገኘው የዩኒቲ ዩኒቨርስቲ አዳራሽ እንደሚመረቅ አዘጋጁ አስታወቁ፡፡ የመፅሐፉ አዘጋጅ የምጣኔ ሀብት ባለሙያው አቶ ፋሲል ጣሰው፤ የቀን አቆጣጠሩ የኢትዮጵያ ብቻ አይደለም የሚል መሟገቻ በመፅሐፋቸው…
Rate this item
(2 votes)
ሮበርት ዳውኒንግ ጁኒየር፤ 75 ሚሊዮን ዶላር ቻኒንግ ታተም፤ 60 ሚሊዮን ዶላር ሂውጅ ጃክማን፤ 55 ሚሊዮን ዶላር ማርክ ዎልበርግ፤ 52 ሚሊዮን ዶላር ዘ ሮክ ወይም ድዋይን ጆንሰን፤ 46 ሚሊዮን ዶላር ሊያናርዶ ዲካርፒዮ፤ 39 ሚሊዮን ዶላር አዳም ሳንድለር፤ 37 ሚሊዮን ዶላር ቶም…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትርን ላለፉት ሁለት አመታት በተጠባባቂ ሥራ አስኪያጅነት ሲመሩ በቆዩት አቶ ደስታ ካሳ ምትክ አርቲስት ተስፋዬ ሽመልስ የትያትር ቤቱ አዲስ ሥራ አስኪያጅ ሆኖ ተሾመ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የተፈረመ የሹመት ደብዳቤ የደረሰው አርቲስት ተስፋዬ፤ ከሐምሌ 4 ጀምሮ ትያትር ቤቱን…