ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በአባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያለውን የሕዳሴ ግድብ አስመልክቶ የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር ረቡዕ በ11 ሰዓት በብሄራዊ ትያትር የሥነፅሁፍ ምሽት ሊያቀርብ ነው፡፡ የማህበሩ ፕሬዚደንት ደራሲና ሃያሲ ጌታቸው በለጠ እንደገለፁት፤ አንጋፋ ደራስያን በአባይ ዙሪያ የገጠሟቸው ግጥሞች በምሽቱ ይዳሰሳሉ፡፡ ከዚህም በተማሪ ጥንታዊ የቆሎ ተማሪዎችና…
Rate this item
(0 votes)
ሪች ፊልም ፕሮዳክሽን የሰራው “ዲያሪ” የተሰኘ የቤተሰብ ፊልም ሰኞ እንደሚመረቅ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ በአለም ተካ እና በአዲስ ጋዲሳ ተደርሶ አቤል ረጋሳ ያዘጋጀውን የ90 ደቂቃ ፊልም ሰርቶ ለማጠናቀቅ አንድ አመት ተኩል ፈጅቷል፡፡ በፊልሙ እሱባለው ተስፋዬ፣ አለባቸው መኮንን፣ እሌኒ ተስፋዬ፣ አማኑዔል ታምራት፣ ብርሃኔ…
Rate this item
(0 votes)
ከታዋቂ የታሪክ ምሁራን መካከል አንዱ የሆኑት ፕ/ር ባህሩ ዘውዴ፣ “የኢትዮጵያ ታሪክ ከ1847 እስከ 1983” በሚል ርዕስ ባቀረቡት መፅሃፍ ላይ ሚዩዚክ ሜይዴይ ነገ ውይይት ያካሂዳል፡፡ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት፣ አምስት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ የሚደረገውን የሦስት ሰዓት ውይይት፣ የመነሻ…
Rate this item
(6 votes)
የሀገር ፍቅር ትያትር ቤት በመብራት መቋረጥ ምክንያት ትያትር ካቋረጠ ሁለት ወር ሊሞላው ነው፡፡ ትያትር ቤቱ መብራቱን ቶሎ ባለማስጠገኑ በየቀኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ የትያትር ተመልካቾች እየተመለሱ ሲሆን ባለፉት ሁለት ዓመታት ለመድረክ ግብአትነት ተገዝተው የነበሩ መብራቶች ሥራ ላይ ባለመዋላቸው የመንግስት ንብረት እየባከነ መሆኑን…
Rate this item
(1 Vote)
የንባብ ባህልን ማበረታታት ዓላማው አድርጎ መጋቢት 7 ቀን 2002 ዓ.ም ፕሮግራሙን የጀመረው “ብራና” የሬዲዮ ፕሮግራም ሦስተኛ ዓመቱን ነገ በ8 ሰዓት በጣይቱ ሆቴል ጃዝ አምባ አዳራሽ ሲያከብር፣የሙዚቃ ተመራማሪው አርቲስት ሠርፀ ፍሬስብሃት “ለንባብ ባህል መዳበር የመንግስትና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ሚና” በሚል ርእስ…