ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የ”አዲስ ነገር” ጋዜጣ መስራች እና ምክትል ዋና አዘጋጅ የነበረው ግርማ ተስፋው የገጠማቸው ግጥሞች የተካተቱበት “የጠፋችውን ከተማ ኅሰሳ” የግጥም መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ ገጣሚው በአራት የአለማችን ከተሞች ላይ ተመስርቶ የፃፋቸውን 69 ግጥሞች በአራት ክፍሎች ያቀረበ ሲሆን የመፅሐፉ ዋጋም 25 ብር ነው፡፡ግርማ ተስፋው…
Saturday, 09 February 2013 12:41

“LIFE’S LIKE THAT” ለገበያ ቀረበ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የሥነፅሁፍ መምህር የሆኑት አቶ ገረመው ገብሬ ያዘጋጁአቸው አጫጭር የእንግሊዝኛ ልቦለዶች የተካተቱበት የምናብ ታሪኮች መድበል ሰሞኑን ለገበያ ቀረበ፡፡ LIFE’S LIKE THAT AND OTHER STORIES በሚል ርእስ ለንባብ የበቃው ባለ 44 ገፆች መፅሃፍ ለሀገር ውስጥ ገበያ በ25 ብር፣ ለውጭ ሀገራት 1.33 ዶላር…
Rate this item
(2 votes)
የግጥም በጃዝ የግጥም እና የሙዚቃ ዝግጅት የፊታችን ረቡዕ ከቀኑ 11፡30 እንደሚቀርብ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ በራስ ሆቴል ትልቁ አዳራሽ የሚቀርበው 19ኛ ወርሀዊ ዝግጅት የመግቢያ ዋጋ በሰው 50 ብር ነው፡፡አርቲስት ሜሮን ጌትነት መድረኩን በምትመራበት ዝግጅት ላይ አቶ አብዱ አሊጅራ ዲስኩር የሚያቀርቡ ሲሆን አርቲስት…
Rate this item
(3 votes)
የኢራን እስላማዊ አብዮት የተካሄደበትን 34ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የኢራን ኤምባሲ‹‹የፍቅር ተዓምር›› የተሰኘ የግጥም ምሽት ትላንት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የባህል ማዕከል አቀረበ፡፡ የአምስት ታላላቅ ኢራናዊያን ገጣሚዎች ስራ በኢትዮጵያውያን ገጣሚዎች ወደ አማርኛ ተተርጉሞ የቀረበበት የግጥም ምሽት፣መታሰቢያነቱ የኢራናውያን መንፈሳዊ መሪ ለነበሩት አያቶላ ኢማም…
Rate this item
(0 votes)
“ውቢት እንቅልፋሟ” የሚል የልጆች ትያትር ዛሬ ከጧቱ 3 ሰዓት በኤድናሞል ሲኒማ እንደሚያስመርቅ ናታን መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን አስታወቀ፡፡ ትያትሩን ፅፎ ያዘጋጀው አብነት ጌታቸው ሲሆን በትያትሩ ምረቃ ላይ አዱኛ የዳንስ ቡድን ስራዎቻቸውን እንደሚያቀርቡ ታውቋል፡፡በየትምህርት ቤቱ በመዞር የሚታየው ይኼው ትያትር፣ ከአንደኛ እስከ አራተኛ…
Rate this item
(1 Vote)
የጐንደር ከተማ አስተዳደር በአንድ ነጥብ ሁለት ሚሊየን ብር ሶኒክ ስክሪን አሰርቶ ከትናንት ወዲያ አስመረቀ፡፡የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አቶ አታላይ ዓለም ለአዲስ አድማስ እንደገለጹት፤ ግዙፉ ሶኒክ ስክሪን የተሰራው ለከተማ ወጣቶች የመዝናኛ አማራጭ ለመስጠት፣ ባለሀብቶች ምርት እንዲያስተዋውቁበትና ለአጠቃላይ የመረጃ ልውውጥ ነው፡፡በከተማው የመንግስት…