ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በጂም ራንኪን የተፃፈው "Jesus in Ethiopia" የተሰኘ መጽሐፍ በይኩኖ አምላክ ታምሩ "ኢየሱስ ክርስቶስ በኢትዮጵያ" በሚል ርዕስ ተተርጉሞ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ መጽሐፉ ለ2ሺ ዓመታት የተደበቀው ምስጢር በሚል "የኢየሱስና የአብ ግንኙነት በጣና ቂርቆስ"፣ "ኢየሱስ ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ እንደነበረ ማረጋገጫ" እና "የሙሴ ጽላት…
Read 2571 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በእግር በፈረስ ፊልም ስራዎች" የተዘጋጀውና በደራሲና ዳይሬክተር አክሊሉ ገ/መድህን የተሰራው "በዚህ ሳምንት" የተሰኘ አስቂኝ የፍቅር ፊልም የፊታችን ረቡዕ በ11 ሰዓት በብሔራዊ ቴአትር እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡ፊልሙ ጥር 19 ቀን 2005 ዓ.ም ደግሞ በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች በግል ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል ተብሏል፡፡ ፊልሙን…
Read 4227 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 19 January 2013 14:46
“የኛ ቤተሰብ” ኮሜዲ ፊልም ተመረቀ
Written by በደራሲ ሚካኤል ይበይን እና ዳይሬክተር ኤልያስ ወርቅነህ የተሰራው "የኛ ቤተሰብ" የቤተሰብ ኮሜዲ ፊልም ባለፈው ረቡዕ በብሔራዊ ትያትር በልዩ ፕሮግራም ተመረቀ፡፡ ፊልሙ እሁድ እለት በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች የግል ሲኒማ ቤቶች እንደተመረቀም ለማወቅ ተችሏል፡፡ ጋላክሲ ፊልም ፕሮዳክሽን ለአዲስ አድማስ በላኩት መግለጫ፤ ፊልሙን ሰርቶ ለማጠናቀቅ አራት ወር እንደፈጀና ከ350ሺ ብር በላይ ወጪ
በደራሲ ሚካኤል ይበይን እና ዳይሬክተር ኤልያስ ወርቅነህ የተሰራው "የኛ ቤተሰብ" የቤተሰብ ኮሜዲ ፊልም ባለፈው ረቡዕ በብሔራዊ ትያትር በልዩ ፕሮግራም ተመረቀ፡፡ ፊልሙ እሁድ እለት በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች የግል ሲኒማ ቤቶች እንደተመረቀም ለማወቅ ተችሏል፡፡ ጋላክሲ ፊልም ፕሮዳክሽን ለአዲስ አድማስ በላኩት መግለጫ፤…
Read 5956 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የሠዐሊና መምህር ዘርዓዳዊት አባተ የሥዕል ስራዎች የሚቀርቡበት አውደርዕይ የፊታችን ሃሙስ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም እንደሚከፈት ተገለፀሰዓሊው የሚያቀርቡት የሥዕልና ቅርጻቅርጽ አውደርእይ እስከ ጥር 15 ቀን 2005 ዓ.ም ድረስ ለሕዝብ ክፍት ሆኖ እንደሚቆይ ታውቋል፡፡ሠዐሊው ካሁን ቀደም ለአስራ ሰባት ጊዜ ያህል አውደርእዮችን ያዘጋጀ ሲሆን…
Read 11854 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በደራሲ ኢንጂነር ግርማይ ኃይል ተፅፎ የተዘጋጀው “ሴት የላከው” የ97 ደቂቃ ፊልም ባለፈው ማክሰኞ የተመረቀ ሲሆን በእለቱ በነበረው የኤሌክትሪክ ሃይል መዋዥቅ የተነሳ ፊልሙ ሙሉ በሙሉ ባለመታየቱ በድጋሚ እንደሚመረቅ ቶኔቶር ፊልም ፕሮዳክሽን አስታወቀ፡፡ በእለቱ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር መሰል ችግር ስላልነበር ሙሉ ፊልሙን…
Read 12339 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የደራሲ ገስጥ ተጫኔ ስድስተኛ የልቦለድ ሥራ የሆነው “የእማዋዬ እንባ” ለንባብ በቃ፡፡ “የመከራ ዘመን ወግ” የሚል ስያሜ የነበረው መፅሃፉ፣ባለሙያዎች አስተያየት ከሰጡ በኋላ ያሁኑ ርዕስ እንደተሰጠው ለማወቅ ተችሏል፡፡ በኢትዮጵያ ደራስያን ማህበርና በብርሃንና ሰላም ድርጅት የሕትመት ተዘዋዋሪ ሂሳብ የጋራ አስተዳደር የታተመው መጽሐፉ፣278 ገፆች…
Read 17235 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና