Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(2 votes)
በዘንድሮ የሆሊውድ ፊልሞች ገቢ በበዓላት ሰሞን ከፍተኛ መሟሟቅ እያሳየ ሲሆን እስከ 11 ቢሊዮን ዶላር ገቢ በማስመዝገብ አዲስ ክብረወሰን ሊመዘገብበት ይችላል ተባለ፡፡ ሰሞኑን ከተከበረው የ”ታንክስጊቪንግ” በዓል ጋር በተገናኘ የቦክስ ኦፊስ የአሜሪካ በታሪክ ከፍተኛው ሪከርድ የሆነ የ290 ሚሊዮን ዶላር ገቢ መመዝገቡን “ዘ…
Saturday, 01 December 2012 14:42

ጋዜጠኛ ብርሐኑ ሰሙ ተሸለመ

Written by
Rate this item
(2 votes)
በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ በተለይ የአዲስ አበባን ታሪካዊ ስፍራዎች አመሠራረት በመዘገብ የሚታወቀው ጋዜጠኛ ብርሃኑ ሰሙ፤ በከተማው አስተዳደር ተሸለመ፡፡ አዲስ አበባ የተመሠረተችበት 125ኛ ዓመት ክብረበአል ሲጠቃለል ጋዜጠኛውን ለሽልማት ያበቁት ስለ ከተማዋ ታሪካዊ ዳራዎች ያደረጋቸው ጥናቶችና ያጠናቀራቸው ጽሑፎች እንዲሁም ያሰባሰባቸው የፎቶግራፍ መረጃዎች…
Rate this item
(3 votes)
“ሮማን የወረረ ጀግና” በሚል ርዕስ ባለፈው ዓመት በትዕኩ ባህታ ተተርጉሞ ለንባብ የበቃው መፅሃፍ ነገ ከቀኑ በ8 ሰዓት በብሄራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ ውይይት እንደሚደረግበት ሚዩዚክ ሜይዴይ አስታወቀ፡፡ ውይይቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ጽሑፍ መምህር አቶ ሰለሞን ተሰማ ይመሩታል፡፡
Saturday, 01 December 2012 14:40

“አዲስ ፎቶ ፌስት” ሊቀርብ ነው

Written by
Rate this item
(2 votes)
በየሁለት ዓመቱ የሚካሄደው “አዲስ ፎቶ ፌስት” የፎቶግራፍ አውደርእይ የፊታችን ሰኞ በጣይቱ ሆቴል እንደሚቀርብ አዘጋጆች ገለፁ፡፡ ከአፍሪካ፣ ከአውሮፓና ከአሜሪካ የመጡ 42 የፎቶ ጋዜጠኞች ሥራዎች በአውደርዕዩ ላይ ይቀርባሉ ተብሏል፡፡ በጣይቱ ሆቴል የሚከናወነው የመክፈቻ ሥነ ስርዓት በጥሪ ወረቀት ብቻ የሚገባ ቢሆንም ከዚያ በኋላ…
Rate this item
(6 votes)
በጋዜጠኛ፣ ደራሲና ሃያሲ ደረጄ በላይነህ የዛሬ አምስት ዓመት በመጽሐፍ ታትሞ የነበረው “የዲያስፖራና የአገር ቤት ልጅ ፍቅር” የፍቅር ምልልስ መጽሐፍ በትረካ መልክ በሲዲ ታትሞ ቀረበ፡፡ ተራኪዎች “የኢትዮ ሊትሬቸር ፖል ቶክ” ወንድ እና ሴት ጋዜጠኞች ናቸው፡፡ “የዲያስፖራና የሀገር ቤት ልጅ ፍቅር” በ2000…
Rate this item
(4 votes)
በጋዜጠኛ ሰለሞን ታደሰ የተዘጋጀው “ቦሌ ፒኮክ ጋ ጠብቂኝ” መጽሐፍ ነገ በሌላ በኩል አቶ ተስፋሚካኤል ምንዳዬ የፃፉት “ጥቁር ሰው” የግጥም መጽሐፍ ዛሬ ከጧቱ ሦስት እንደሚመረቅ አዘጋጁ አስታወቁ፡፡