Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ስምንት የዘፈን ክሊፖችን የያዘ የሳያት ደምሴ ቪሲዲ በሩብ ሚሊዮን ብር ተዘጋጅቶ በቅርቡ ለገበያ እንደሚቀርብ ናሆም ሪከርድስ ገለፀ፡፡ የሳያት ደምሴ ክፍል ሶስት የሙዚቃ አልበም ቪሲዲ 237.543 ብር ወጪ የተደረገበት ሲሆን፤ ከ87 በላይ ባለሙያዎችን አሳትፏል፡፡ቪሲዲውበአቀራረባቸው የተለዩ እንዲሆኑ ከፍተኛ ጥረት የተደረገባቸው ስምንት ክሊፖች…
Saturday, 29 September 2012 10:17

“ሄሎ ኢትዮጵያ” ላይ ውይይት ይካሄዳል

Written by
Rate this item
(0 votes)
“ሄሎ ኢትዮጵያ” የተሰኘው ፊልም ላይ ውይይት እንደሚያደርግ “ሲኔ ክለብ ደአዲስ” አስታወቀ፡፡ ውይይቱ የሚቀርበው ማክሰኞ ማምሻውን ፒያሳ አትክልት ተራ አካባቢ በሚገኘው አሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴ ነው፡፡
Saturday, 29 September 2012 10:17

“ጢባጢቤ” ፊልም ሰኞ ይመረቃል

Written by
Rate this item
(0 votes)
በባህል ላይ ያተኮረው እና አዚዶልፕ መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን ያሰራው “ጢባጢቤ” የተሰኘ የዳንስ ድራማ ፊልም ሰኞ እንደሚመረቅ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ ፊልሙ በ7D እና 5D ካሜራ የተቀረፀ ነው ተብሏል፡፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ሰኞ ከቀኑ 11 ሰዓት የሚመረቀውን ፊልም ፅፋ ያዘጋጀችው ቅድስት ይልማ ስትሆን…
Rate this item
(0 votes)
በሻሸመኔ ከተማ ኪነጥበባት አፍቃሪዎች የተቋቋመው “ከአድማስ ፊት” 39ኛ ዝግጅቱን ነገ ከሰዓት በኋላ በከተማይቱ የባህል አዳራሽ እንደሚያቀርብ ገለፀ፡፡ አርቲስት ንዋይ ደበበ የክብር እንግዳ ይሆንበታል ተብሎ በሚጠበቀው ዝግጅት የማህበሩ አባል የሆነው ቢኒያም ማሞ “አብዶሽ” የተሰኘ አዲስ ረዥም ልቦለዱን ያስመርቃል፡፡ የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን…
Rate this item
(0 votes)
በአዳማ ከተማ የተቋቋመው የሠዐሊያንና ቀራፂያን ማህበር ትናንት ከሰዓት በኋላ የመመሥረቻ ዝግጅቱን በቲታስ ኢንተርናሽናል ሆቴል እና በፖላስ ሆቴል አቀረበ፡፡ 35 አባላት ያሉት ማህበር ዝግጅት ማቅረቡን እስከ ነገ እንደሚቀጥል የማህበሩ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፎቶግራፈር ንጉሤ ተሾመ ለዝግጅት ክፍላችን ገልፀዋል፡፡ ማህበሩ በፎቶግራፍ፣ ሥዕልና…
Saturday, 29 September 2012 10:11

የኢትዮፒካሊንክ ውል ተቋረጠ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ላለፉት አምስት አመታት በአክሱም ፒክቸርስ እየተዘጋጀ በፋና ኤፍ ኤም 98.1 ሲደመጥ የቆየው “ኢትዮፒካ ሊንክ” የመዝናኛና መረጃ ዝግጅት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን፣ በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴርና በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ በቀረበበት ቅሬታዎች ምክንያት ተዘጋ። ዝግጅቱ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ዜና መዋዕል ለአድማጮች…