Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
23ኛው የጀምስ ቦንድ ፊልም “ስካይ ፎልስ” ሰሞኑን መተዋወቅ ጀምረ፡፡ በተቀነጨበው ትእይንት ቦንድ ሲሞት መታየቱ ትኩረት መሳቡን ቢቢሲ አስታወቀ፡፡ የቦንድ ገፀባህርይ ሲሞት የሚታየው አሳዳጆቹን ለማዘናጋት በተፈጠረ ቅንብር መሆኑን የገለፀው ቢቢሲ፤ በሰላዩ ዘመቻ ከሞት በኋላ ህይወት መኖሩን ለማመልከት የተሰራ እንደሆነ አብራርቷል፡፡ “ስካይ…
Saturday, 04 August 2012 11:18

ስኑፕ ፊቱን ወደ ሬጌ አዞረ

Written by
Rate this item
(0 votes)
በራፕ ሙዚቃው ይታወቅ የነበረው ስኑፕ ዶግ ስሙን ወደ ስኑፕ ላየን በመቀየር የሬጌ ሙዚቃ አልበም መስራቱን ዘገባዎች አመለከቱ፡፡ በ2012 መገባደጃ ላይ ለገበያ እንደሚቀርብ የተጠበቀው አዲሱ የስኑፕ ሬጌ አልበም “ሪኢንካርኔትድ” በሚል የተሰየመ ነው፡፡ በቫይስ ሌብል ከሚሰራው ከዚህ አልበም የመጀመርያው ነጠላ ዜማ ክሊፕ…
Rate this item
(0 votes)
ከዛሬ 60 ዓመት በፊት በነበረው የኮርያ እርስ በርስ ጦርነት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አማካይነት ወደዚያው የዘመቱ ኢትዮጵያውያንን የሚዘክር መፅሐፍ የተዘጋጀ ሲሆን ይኸው መፅሐፍ አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ ኢትዮጵያውያን አርበኞች በሥጦታ ተበረከተ፡፡ ባለፈው ማክሰኞ አፍንጮ በር አካባቢ በሚገኘው የኮርያ ዘማች ኢትዮጵያውያን መታሰቢያ…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ሴት ደራስያን ማህበር በሻሸመኔ ከተማ አዲስ ቅርንጫፍ ማህበር ሊከፍት ነው፡፡ የማህበሩ ቅርንጫፍ ማህበር ነገ በሻሸመኔ ባህል አዳራሽ ከቀኑ 9 ሰዓት ሲከፈት የምስረታ ሥነ ፅሑፋዊ ዝግጅት ይቀርባል፡፡ ይህ በዚህ እንዳለ ማህበሩ በመጪው አርብ “በአይነት እንጀራ” የተሰኘ የመረጃ መፅሐፍ እንደሚያስመርቅ አስታወቀ፡፡…
Rate this item
(3 votes)
ብሩክ ታምሩ ፅፎ ያዘጋጀው እና ሻዶ ፊልም ፕሮዳክሽን ፕሮዲዩስ ያደረገው “ብርርርር…” ፊልም ነገ በአዲስ አበባ ባሉ የግል ሲኒማ ቤቶች እንዲሁም በሚቀጥለው ሳምንት ክልል ከተሞች እንደሚመረቅ አዘጋጆች ገለፁ፡፡ በ105 ደቂቃ፤ የአንድ ሠዐሊን ራዕይና ውጥረት በሚያሳይ አስቂኝ የፍቅር ፊልሙ ላይ ሃና ዮሐንስ፣…
Rate this item
(0 votes)
ሴቭ ዩር ጀነሬሽን ኢትዮጵያ ከዩኒሴፍ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የፎቶ አውደርእይ ትናንት በአሊያንስ ኢትዮፍራንስ የተከፈተ ሲሆን ይፋዊ መክፈቻውም ነገ ከጧቱ አራት ሰዓት በተመሣሣይ ስፍራ ይሆናል፡፡ ድርጅቶቹ በኦሮሚያ፣ አማራ፣ አዲስ አበባ እና ትግራይ ክልሎች ከሚገኙ ወጣት ማዕከላት በመውሰድ ያሰለጠኗቸው ወጣቶች በሥልጠናው ሂደት…