ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከ30ኛው ኦሎምፒያድ ጋር ተያይዞ በሚከናወነው ዓለም አቀፍ የለንደን ፌስቲቫል ላይ የሚሳተፈው ኢትዮጵያዊ ገጣሚ በዕውቀቱ ስዩም አገራችን የሯጮች ብቻ ሳይሆን የገጣሚዎችም አገር ናት ሲል ተናገረ፡፡ ገጣሚ በዕውቀቱ ስዩም ከ204 የኦሎምፒክ ተሳታፊ አገራት የተውጣጡ ገጣሚዎች በሚሳተፉበትና የለንደን ፌስቲቫል ዝግጅት አካል በሆነው “ዘ…
Read 2127 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 30 June 2012 12:46
“የኢትዮጵያ ተስፋዎች” ፊልም ለሕዝብ ቀረበ
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
መጪውን የለንደን ኦሎምፒክ አስመልክቶ አዲስ አበባ በሚገኘው የእንግሊዝ ኤምባሲ ድጋፍ አድራጊነት የተሰራው “የኢትዮጵያ ተስፋዎች” (Hopes of Ethiopia) ፊልም ከትናንት ወዲያ ምሽት ለሕዝብ ቀረበ፡፡ በላፍቶ ሞል ያቀረበው የ10 ደቂቃ ፊልም ላይ የኢትዮጵያ የመጀመርያዋ ሴት የኦሎምፒክ ዋናተኛ ያኔት ስዩም፣ የ800 ሜትር ሯጭ…
Read 1039 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“መምህሩ” እየተሸጠ ነው በፀሃፌ ተውኔት፣ ጋዜጠኛና ደራሲ ቴዎድሮስ ተክለአረጋይ የተዘጋጀው “ፍልስምና ፪” ከዛሬ ጀምሮ ለንባብ እንደሚበቃ አዘጋጁ ለአዲስ አድማስ ገለፀ፡፡ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ የአውራምባ ማህበረሰብ መሪ፣ ዙምራ ኑሩ መጋቤ ሃዲስ መምህር እሸቱ፣ አርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን፣ አርኪቴክት ሚካኤል ሽፈራውና ሌሎች ባለሙያዎች በመፅሃፉ…
Read 1752 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 30 June 2012 12:41
ፍቅር እስከ… መቃብር” ፊልም በባለሙያዎች ተገመገመ
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
ምስል የትያትር እና ፊልም ፕሮዳክሽን በደራሲና አዘጋጅ ኤልያስ ገብረክርስቶስ ያሰራውን ”ፍቅር እስከ… መቃብር” ፊቸር ፊልም ባለፈው ማክሰኞ በባለሙያዎች አስገመገመ፡፡ ፒያሳ በሚገኘው የራስ ቴአትር ስቴርዮ አዳራሽ የተከናወነው የግምገማ ውይይት፣ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትያትር ጥበባት ትምህርት ክፍል ጋር በመሆን የተሰናዳ ሲሆን የትምህርት…
Read 2965 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 30 June 2012 12:41
“ጉዲፈቻ” እና “አባይና ትውፊቱ” ይታያሉ
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትያትር ጥበባት ትምህርት ቤት ተማሪዎች፤ በኦሮሞ ሕዝብ ትውፊት ላይ የተመሰረተ “ጉዲፈቻ” የተሰኘ ትያትር ትናንት ማምሻውን አሳዩ፡፡ አምስት ኪሎ በሚገኘው የትያትር ጥበባት አዳራሽ ለተመልካች የቀረበው ትያትር በጥናት ላይ ተመስርቶ የተሰራ ነው፡፡ በተመሳሳይ ጥናት ላይ የተመሰረተው “አባይና ትውፊቱ” ትያትርም…
Read 871 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 30 June 2012 12:39
“ዳጉ” በድረገፅ ቢዝነስ ዳይሬክተሪ አዘጋጀ
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
ዳጉ ማስታወቂያና ፕሮሞሽን ድርጅቶች አገልግሎታቸውን እያስተዋወቁ የሚገበያዩበት የድረገፅ ቢዝነስ ዳይሬክተሪ ያዘጋጀ ሲሆን ይኸው ዳይሬክተሪ በሚቀጥለው ሳምንት በራዲሰን ብሉ ሆቴል በሚደረግ የራት ግብዣ ይመረቃል፡፡ከ50 ሺህ በላይ የኩባንያዎች ዳታ የያዘው ዳይሬክተሪ፤ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ የዜናና የጨረታ ገፆችም አሉት፡፡ Daguethiopia.com በሚል ድረገፅ…
Read 2027 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና