ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ከአፀደ ህፃናት እስከ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ውስጥ ያሉ ተማሪዎች የስዕልና የካርቱን ሥራ ችሎታቸውን የሚያሳዩበት የህፃናት የካርቱን ፌስቲቫል ዛሬ ይከፈታል፡፡በአዲሱ ኤሊያና ሞል ዛሬ በማካሄደው በዚህ ፕሮግራም ላይ ከአፀደ ህፃናትና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተመረጡ የህፃናት የካርቱን ስዕል ሥራዎችና ኢሉስትሬሽን ለእይታ ይበቃሉ፡፡ …
Rate this item
(6 votes)
ከ12-18 ዓመት ያሉ ታዳጊዎች ላይ እና በሥነ ምግባር ያተኮረው “መፍቻው” እና ሌሎች አጫጭር ልቦለዶች መፅሐፍ 2000 ቅጂ በነፃ ሊታደል መሆኑን የዜማ ብዕር የኢትዮጵያ ሴት ደራስያን ማህበር አስታወቀ፡፡ የደራሲ የዝና ወርቁ የብዕር ትሩፋት የሆነው መፅሐፍ በነፃ የሚታደለው ነገ በሐገር ፍቅር ትያትር…
Rate this item
(0 votes)
የጐንደር ከተማ የዓለም የቤተመዘክር ቀንን ለመጀመሪያ ጊዜ አከበረች፡፡ በዓለም ለ35ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለአስረኛ ጊዜ የተከበረውን ቀን ከተማዋ ያከበረችው የቤተመዘክር ፋይዳ ላይ በተደረገ የፓናል ውይይት እና የሽልማት ሥነ ሥርዓት እንደሆነ ታውቋል፡፡ ትናንት በሥነጽሑፍ ውድድር አሸናፊ ሆነው የተመረጡ ፀሐፍት ሽልማታቸውን ተቀብለዋል፡፡ ጐንደር…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮ ጃዝ ሙዚቃ ፈጣሪው አርቲስት ሙላቱ አስታጥቄ ታላቁ የበርክሌይ ዩኒቨርስቲ የክብር ድግሪ እንደሰጠው “ዘ ቦስተን ግሎብ” ዘገበ፡፡ ባለፈው ሳምንት የበርክሌይ ኮሌጅ በቦስተን ባከናወነው የምረቃ ስነስርዓት ከ58 አገራት የተውጣጡ 900 ተማሪዎችን ያስመረቀ ሲሆን ምሩቃኑ የክብር ዲግሪ ላገኙ ባለሙያዎች ልዮ የሙዚቃ ኮንሰርት…
Rate this item
(0 votes)
ጄኒፈር ሎፔዝ ባለፈው ዓመት በሌዲ ጋጋ ተይዞ የነበረውን የፎርብስ 100 የዝነኛ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች የደረጃ ሰንጠረዥ የአንደኛነት ደረጃን እንደነጠቀች ፎርብስ አስታወቀ፡፡ 42ኛ ዓመቷን የያዘችው ድምፃዊት፤ ተዋናይትና ዳንሰኛ ጄኒፈር ሎፔዝ በገቢ ምንጮቿ መስፋት፤ በሚዲያ ሽፋኗ እና በሶሻል ሚዲያ መድረኮች በጨመረችው ዝና አምና…
Rate this item
(0 votes)
በነገው እለት ላስቬጋስ ውስጥ በሚገኘው የኤምጂኤም ግራንድ ጋርደን አዳራሽ የ2012 የቢልቦርድ የሙዚቃ አዋርድ ሲካሄድ የዓመቱ አርቲስት ለመባል በአዴሌ፤ሪሃና፤ ብሪትኒ ስፒርስና ክሪስ ብራውን መካከል ከባድ ፉክክር እንደሚኖር ይጠበቃል፡፡ በምሽቱ ክሪስ ብራውን ታላቅ የሙዚቃ ድግስ እንደሚኖረው የጠቆመው የቢልቦርድ ዘገባ፤ የዓመቱ ምርጥ ወንድ…