ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ባለፉት አመታት ከሽልማት ጋር በተያያዘ ውዝግብ ታጅቦ ሲካሄድ የነበረው “ወይዘሪት ኢትዮጵያ” የቁንጅና ውድድር ዛሬ ይካሄዳል፡፡ ኢትዮጵያን ቪሌጅ ያዘጋጀው የቁንጅና ውድድር ዛሬ ከምሽቱ 2 ሰዓት ጀምሮ በአዲሱ የራዲሰን ብሉ ሆቴል የሚካሄድ ሲሆን ከሐረር፣ ከአዲስ አበባ፣ ከኦሮሚያ፣ ከጋምቤላና ከትግራይ ክልሎች የመጡ ቆነጃጅት…
Rate this item
(1 Vote)
የደራሲ ገበየሁ አየለ ልቦለድ ሥራ የሆነው “ዕንባና ሳቅ” ልቦለድ መጽሐፍ ከሃያ አንድ ዓመት በኋላ በድጋሚ ታትሞ ለንባብ በቃ፡፡ ሦስት ሺህ ቅጂ የታተመው መጽሐፍ 221 ገፆች ያሉት ሲሆን ዋጋው 39 ብር ነው፡፡ ይኸው መጽሐፍ ከጥቂት ዓመታት በፊት ሬዲዮ ፋና ይባል በነበረው…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር በአገሪቱ የንባብ ባህል እንዲስፋፋና እንዲዳብር የበረታቱ ግለሰቦችና ተቋማትን ሸለመ፡፡የዛሬ ሳምንት በጣይቱ ሆቴል በተደረገ የምሳ ግብዣ ማህበሩ ለተለያዩ ግለሰቦችና ተቋማት የምስክር ወረቀት ሰጥቷል፡፡ከተሸለሙት መካከል ለአራት አስርት ዓመታት መጽሐፍ አዙሮ በመሸጥ የሚተዳደሩ ግለሰብ ይገኙበታል፡፡ የደራስያን ማህበሩ አቶ ይልማ በረካና…
Rate this item
(0 votes)
በሩስያዊው አዘጋጅ ሚካኤል ካልቶዞቭ በኩባ የተሰራውና የ1964 እ.ኤ.አ ኩባ የፍቅር እና የሀገሪቱን ሁኔታ የሚያሳየው “ሶይ ኩባ” ፊልም ለፊልም ትምህርት ቤት ተማሪዎችና ሌሎች ተመልካቾች ሊታይ ነው፡፡ የ135 ደቂቃ ፊልሙ ከነገ ወዲያ ከቀኑ 11 ሰዓት የሚታየው ስድስት ኪሎ አካባቢ በሚኘው ብሉ ናይል…
Rate this item
(0 votes)
በቅርቡ ሕይወታቸው ያለፈው የአንጋፋው ደራሲ፣ ተርጓሚና ጋዜጠኛ ማሞ ውድነህ 54ኛ ሥራ የሆነው “ጣጠኛው” የተሰኘው መፅሃፍ ዛሬ ይመረቃል፡፡ ከቀኑ 8፡30 አትላስ ሆቴል አካባቢ በሚገኘው ዮሊ ሆቴል መጽሐፉ ሲመረቅ የደራሲው ባለቤት ወይዘሮ አልማዝ ገብሩ በክብር እንግድነት እንደሚገኙ ታውቋል፡፡ በዝግጅቱም የደራሲውና የሌሎች ፀሐፍት…
Rate this item
(0 votes)
ከአፀደ ህፃናት እስከ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ውስጥ ያሉ ተማሪዎች የስዕልና የካርቱን ሥራ ችሎታቸውን የሚያሳዩበት የህፃናት የካርቱን ፌስቲቫል ዛሬ ይከፈታል፡፡በአዲሱ ኤሊያና ሞል ዛሬ በማካሄደው በዚህ ፕሮግራም ላይ ከአፀደ ህፃናትና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተመረጡ የህፃናት የካርቱን ስዕል ሥራዎችና ኢሉስትሬሽን ለእይታ ይበቃሉ፡፡ …