ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 07 April 2012 09:17
የዩሪ ጋጋሪ የጠፈር ጉዞ ሐሙስ ይታሰባል
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
የዓለም የመጀመሪያው ጠፈርተኛ ሩስያዊው ዩሪ ጋጋሪ ወደ ጠፈር የተጓዘበት 51ኛ ዓመት በመጪው ሐሙስ በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር የሩስያ ሳይንስ እና ባህል ማዕከል አስታወቀ፡፡ በዚሁ ቀን ከቀኑ 11 ሰዓት ፒያሳ በሚገኘው የሩስያ ሳይንስ እና ባህል ማዕከል ፑሽኪን አዳራሽ ከጠፈር እና ከምድር የተነሱ…
Read 1942 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ወጣት የኪነጥበብ ባለሙያዎች የግጥም እና የሙዚቃ ሥራዎቻቸውን የሚያቀርቡበት “ግጥምን በጃዝ” ዘጠነኛ ወርሃዊ ዝግጅቱን በመጪው ረቡዕ ሜክሲኮ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋቢሸበሌ ሆቴል ይቀርባል፡፡ ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በሚቀርበው ዝግጅት ሜሮን ጌትነት፣ ቸርነት ወልደገብርኤል፣ ምስራቅ ተረፈ፣ በረከት በላይነህ፣ ሰለሞን ሳህለ እና ሌሎች…
Read 1277 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 07 April 2012 09:15
“እውነት ማለት የኔ ልጅ የግጥም መጽሐፍ ዛሬ ይመረቃል
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
“የኢትዮጵያ የኩባንያ ሕግ” ተመረቀ በዶክተር በድሉ ዋቅጅራ የተዘጋጁ ግጥሞች የተካተቱበት “እውነት ማለት የኔ ልጅ” መድበል ዛሬ ከጧቱ 3፡30 ጀምሮ በዋቢ ሸበሌ ሆቴል በኪነጥበባዊ ዝግጅቶች እንደሚመረቅ አስመራቂው ዛጐል ቤተመፃሕፍት አስታወቀ፡፡ ዶ/ር በድሉ ካሁን ቀደም “ፍካት ናፋቂዎች” በተሰኘው የግጥም መጽሐፉ እንዲሁም “ቋንቋን…
Read 1775 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ማርሻል ፕሮሞሽን ያዘጋጀው ወርሃዊ የስፖርት መጽሔት “ፓሽን“ የመጀመሪያ እትም ከዛሬ ጀምሮ ገበያ ላይ እንደሚውል አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ ዋና ትኩረቱን ለሀገር ውስጥ ስፖርት ያደረገው መጽሔት የውጭ ዘገባዎችንም ያቀርባል፡፡ በመጽሔቱ ላይ በሀገር ውስጥና በውጪ ሐገራት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ሌሎች በአምደኝነት እንደሚጽፉ ለማወቅ ተችሏል፡፡…
Read 1274 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 07 April 2012 09:13
“ለልጆች ተረት” እና “አባባ የት ሄደ?” ለንባብ በቁ
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
በካህሳይ ገብረሕይወት የተዘጋጀው “ለልጆች ተረት” መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ አራት ተረቶችን የያዘው ባለ 35 ገጽ መጽሐፍ ሥዕሎችም ያሉት ሲሆን ዋጋው 20 ብር ነው፡፡ በሌላ በኩል የጂል ከርቲስ እና ቨርጂኒያ ኤሊስ ድርሰት የሆነው “Where is my Daddy?” መጽሐፍ በሃይሉ ንጋቱ ወደ አማርኛ…
Read 8004 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ለዕይታ ከበቃ አምስት ሳምንት ያለፈው ሳይንሳዊ ልቦለድ ፊልም “ጆን ካርተር” ሰሞኑን በዓለም ዙርያ ገቢው 254.53 ሚ ዶላር የደረሰ ሲሆን ከተሰጋው ኪሳራ የመዳን ፍንጭ ማሳየቱን ፎርብስ አስታወቀ፡፡ በወቅቱ በ250 ሚሊዮን ዶላር ከፍተኛ ባጀት ወጥቶበት የተሰራውን ፊልሙን ለማስተዋወቅ ተጨማሪ 100 ሚሊዮን ዶላር…
Read 1195 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና