ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የሚዩዚክ ሜይደይ ኢትዮጵያ የመፃሕፍት ንባብና የውይይት ክበብ፤ የከፍተኛ ትምህርትን ጠቀሜታና ፍልስፍና የሚያንፀባርቀውን የዕጓለ ገብረዮሃንስ ጥናታዊ ፅሑፍ ለውይይት እንደሚያቀርብ ገለፀ፡፡ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ አምስት ኪሎ በሚገኘው ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ የሚካሄደውን የሦስት ሰዓት ውይይት መነሻ ሃሳብ በማቅረብ የሚመሩት የሥነፅሑፍ ባለሙያ…
Read 2433 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሃዋሳ የኪነጥበብ አፍቃሪዎች የተቋቋመው 60 ሻማ የኪነጥበብ አፍቃሪዎች ማህበር 36ኛ ሻማውን ነገ በከተማዋ በሚገኘው በሥራ አመራር ተቋም በተለያዩ ጥበባዊ ዝግጅቶች እንደሚለኩስ ተገለፀ፡፡ በእለቱ ዝግጅት የትያትር ባለሙያው የአባተ መኩርያ የሕይወት ታሪክ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትያትር ጥበባት መምህር በሆኑት አቶ ነብዩ ባዬ…
Read 1903 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
አላቲሞስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር በፊልም ዘውጎች ላይ ውይይት ሊያደርግ ነው፡፡ በመጪው ሐሙስ በሩስያ ሳይንስና ባህል ማዕከል ፑሽኪን አዳራሽ የሚካሄደውን ውይይት የፊልም ደራሲና አዘጋጅ ቢኒያም ወርቁ ይመራዋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
Read 1839 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የኢትዮጵያ ኦዲቪዥዋል አሳታሚዎች ማህበር፤ የቅጂና ተዛማጅ መብቶች የጣሱ ሁለት ግለሰቦች በፍርድ ቤት መቀጣታቸውን ገለፀ፡፡ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ፣ 15 ሕገወጥ ቅጂዎች የተገኙባቸው አቶ ጴጥሮስ ተፈራ እና 41 ቅጂዎች የተገኘባቸው አቶ ዳንኤል ወንድወሠን በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 10ኛ ወንጀል ችሎት…
Read 2024 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“እስከ መቼ” የፎቶግራፍ ኤግዚቢሽን ተከፈተ “ሼፉ” የተሰኘው የፍቅር ኮሜዲ ፊልም ባለፈው ሰኞ በብሔራዊ ቲያትር ተመረቀ፡፡ በካም ግሎባል ፒክቸርስ የተሰራው 1፡40 የሚፈጀው ፊልም አንድ ዝነኛና ሃብታም ሼፍ በአጋጣሚ ከተዋወቃት የጨርቆስ ልጅ ጋር የሚያሳልፈውን የፍቅር ታሪክ ያሳያል፡፡ በዚህ ፊልም ላይ አርቲስት ተስፋዬ…
Read 2818 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በዲያቆን ጌትነት ፍቅሩ የተፃፈውና “ምስክርነት” የተሰኘው መንፈሳዊ መፅሃፍ ገበያ ላይ ዋለ ይህ መፅሃፍ አንዲስ ሴት ላይ ተደርጐባት የነበረ መተት በቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስቲያን በግቢው አፈር እንደተፈወሰች የሚገልፅ በእውነተኛ ታሪክ ላይ ያተኮረ ነው፡፡ መፅሃፉ 62 ገፅ ሲኖረው በ18 ብር የሚሸጥ ሲሆን በደብረ…
Read 3675 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና